Judges 18:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እቶም ሓሙሽተ ሰባት ርሒቖም ናብ ላይሽ መጺኦም፡ ነቶም ኣብኣ ዝነበሩ ህዝቢ፡ ከም ሲዶናውያን፡ ህዱኣትን ብሰላምን ከም ዚነብሩ ረኣይዎም። ኣብታ ሃገር ድማ ኣብ ዝኾነ ጉዳይ ከሕፍር ዝኽእል ዳኛ ኣይነበረን፤ ካብ ሲዶናውያን ድማ ርሒቖም ነበሩ፡ ምስ ሓደ እኳ ጕዳይ ኣይነበሮምን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አምስቱም ሰዎች ሄዱ፤ ወደ ሌሳም ደረሱ፤ በውስጡም የነበሩትን ሕዝብ ተዘልለው አዩአቸው፤ እንደ ሲዶናውያንም ልማድ ጸጥ ብለው፥ ዐርፈው፥ ተዘልለውም ተቀምጠው ነበር፤ በተመዘገበች የርስታቸው ምድርም ቃልን መናገር አልቻሉም፤ ከሲዶናውያንም ርቀው ይኖሩ ነበር። ከሶርያውያንም ጋር ግንኙነት አልነበራቸውም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አምስቱም ሰዎች ሄዱ ወደ ሌሳም መጡ፥ በውስጡም የነበሩትን ሕዝብ ተዘልለው አዩአቸው፥ አንደ ሲዶናውያንም ልማድ ጸጥ ብለው ተዘልለው ተቀምጠው ነበር፤ የሚያስቸግራቸውም የሚገዛቸውም አልነበረም፥ ከሲዶናውያንም ርቀው ከሰውም ሁሉ ተለይተው ለብቻቸው ይኖሩ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ አምስቱ ሰዎች ከዚያ ተነሥተው ወደ ላይሽ መጡ፤ ሲዶናውያን ያለ ስጋት በጸጥታ እንደሚኖሩ ሁሉ፥ በዚያም የሚኖረው ሕዝብ በሰላም እንደሚኖር አዩ። ምድሪቱ አንዳች የሚጐድላት ነገር ባለ መኖሩ ሕዝቡ ባለጸጋ ነበር። እንዲሁም ከሲዶናውያን ርቆ የሚኖር ሲሆን፥ ከማንኛውም ሕዝብ ጋር ግንኙነት አልነበረውም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ እቼሹ አሳቱ ያፐ ደንዲደ፥ ላይሻ ጌተትያ ካታማ ቤድኖ፤ ያን ደእያ አሳይ ሲዶና ጋድያ አሳዳን ሳሩዋን ደእያዋ በኤድኖ፤ አሳቱ ኦናነ ስና ዎፓ አሳ፤ ኡንቱንቱ አያይነ ፓጨናን፥ ኡባባይ ኩሜዳ አሳ። ኦናናነ ጋከተናን ሲዶና ጋድያ አሳፐ ሃኪደ፥ ባረካ ዱማ ደኢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, ichcheshu asatuu yaappe denddiide, Laayisha geetettiyaa katamaa beeddino; yaan de'iyaa Asay Sidoona gadiyaa asaadan saruwaan de'iyaawaa be'eeddino; asatuu oonanne sid'enna woppa asaa; unttunttu ayaynne pac'c'ennan, ubbabay kumeedda asaa. Onannanne gakettennaan Sidoona gadiyaa asaappe haakkiide, barekka dumma de'iino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Maccassatikka sorshenne eeddishe, «Sa7ooli shii wodhides; Dawiti gidikko tammu shii wodhides» gi yexxida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ማጫሳቲካ ሶርሼኔ ኤዲሼ፥ «ሳኦሊ ሺ ዎዴስ፤ ዳዊቲ ጊዲኮ ታሙ ሺ ዎዴስ» ጊ ዬጺዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፐ ጉየ፥ እቻሹ አሳት ያፐ ደንድድ፥ ላይሻ ካታማ ጋክዶሶና። ያን ደእያ አሳይ ስዶና ቢታ አሳዳ ሳሮን ደኤይሳ በእዶሶና፤ አሳት ኦንካ ስና ዎፑ ግዳ አስ፤ ኤንታዉ አይኮይካ ፓጮና ኡባባይ ኩምዳ አስ። አይ አሳራካ ጋሄቶና ስዶና አሳፐ ሃክድ ባንታዉ ዱማ ደኦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessape guye, ichashu asati yaape dendidi, Laysha katamaa gakidosona. Yan de7iya asay Sidoona biitta asaada saron de7eysa be7idosona; asati oonika sidhonna wopu gida asi; entaw aykoyka paconna ubbabay kumida asi. Ay asaraka gahetonna Sidoona asaape haakidi bantaw dumma de7oosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ አምስቱ ሰዎች ከዚያ ተነሥተው ወደ ላይሽ መጡ፤ ሲዶናውያን ያለ ሥጋት በጸጥታ እንደሚኖሩ ሁሉ፣ በዚያም የሚኖረው ሕዝብ በሰላም እንደሚኖር አዩ። ምድሪቱ አንዳች የሚጐድላት ነገር ባለመኖሩ ሕዝቡ ባለጠጋ ነበር። እንዲሁም ከሲዶናውያን ርቆ የሚኖር ሲሆን፣ ከማንኛውም ሕዝብ ጋር ግንኙነት አልነበረውም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ አምስቱ ሰዎች ከዚያ ሄደው ወደ ላዪሽ ደረሱ፤ በዚያም የነበሩት ኗሪዎች ልክ እንደ ሲዶናውያን በሰላም የሚኖሩ መሆናቸውን ተመለከቱ፤ ሕዝቡም ከማንም ጋር ሳይጋጩ ጸጥ ባለ መንፈስ የሚኖሩ ሰላም ወዳዶች ነበሩ፤ ከዚህም ጋር ከሚያስፈልጋቸው ነገር ሁሉ ምንም የሚጐድላቸው አልነበረም፤ ከዚህም የተነሣ ከማንኛውም ሕዝብ ጋር ግንኙነት ሳይኖራቸው ከሲዶናውያን በመራቅ ተገልለው ይኖሩ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ሓሙሽተ ሰባት ከዱ፤ ናብ ሌሳ ድማ ኣተዉ፤ እቲ ኣብኣ ዘሎ ህዝቢ ተኣማሚኑ ኸም ሲዶናውያን ብህድኣትን ብሰላምን ከም ዝቕመጥ ረአዩ። ዘሸግሮምን ዝገዝኦምን ኣይነበረን። ንሳቶም ካብ ሲዶናውያን ርሒቖም፥ ካብ ኵሉ ሰብ ተፈልዮም ንበይናቶም ይነብሩ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ሓሙሽተ ሰብኣይ ከዱ ኣብ ላይሽ ድማ ኣተው፡ ነቲ ኣብኣ ዘሎ ህዝቢ ተአሚኑ ኸም ስርዓት ሲዶናውን ብህድኣትን ብእምነትን ከም ዚቕመጥ ረእዩ። ኣብታ ሃገር ከአ ገለ ኽፉእ ዚገብሮም በዓል ስልጣን ኣይነበረን፡ ንሳቶም ካብ ሶዶናውያን ርሑቓት ነበሩ፡ ምስ ገለ ሰብ እኳ ነገር ኣይነበሮምን። |