Judges 18:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ ዳን ድማ ጸውዖም። ንሳቶም ድማ ገጾም ኣቕኒዖም ንሚክያስ፡ ምስ ከምዚ ዝኣመሰለ ህዝቢ ምምጻእካ እንታይ ጸገም ኣሎካ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ዳንም ልጆች ጮኹ፤ የዳ​ንም ልጆች ፊታ​ቸ​ውን መል​ሰው ሚካን፥ “የም​ት​ጮ​ኸው ምን ሆነህ ነው?” አሉት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ዳንም ልጆች ጮኹ፥ የዳንም ልጆች ፊታቸውን መልሰው ሚካን። የምትጮኸው ምን ሆነህ ነው? አሉት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከበሰተኋላቸው ሆነው ሲጮሁባቸውም፥ የዳን ሰዎች ወደ ኋላቸው ዞረው ሚካን፥ “ሰዎችህን ለውጊያ አሰባስበህ መምጣትህ ምን ሆነህ ነው?” አሉት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዋስና፥ ዳና አሳቱ ጉየ ስሚደ ምካ፥ “ዋናዲ? ሀ አሳ ኡባ አያዉ ሺሻዲ?” ያጊደ ኦቼድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Waassina, Daana asatuu guyye simmiide Mika, «Waanaaddii? Ha asaa ubbaa ayaw shiishshaaddii?» yaagiide oochcheeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtidi istti guyera waassida; Daane qommofe yida asati guye simmidi Mikiyaasa, «Waanadii? Ha asaa ubbaa ays shiishshadii?» gi oychchida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲዲ ኢስቲ ጉዬራ ዋሲዳ፤ ዳኔ ቆሞፌ ዪዳ ኣሳቲ ጉዬ ሲሚዲ ሚኪያሳ፥ «ዋናዲ? ሃ ኣሳ ኡባ ኣይስ ሺሻዲ?» ጊ ኦይቺዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታ ጋክድ ዋስን፥ ዳነ አሳት ጉየ ስሚድ፥ “ዋናዲ? ሀ አሳ ኡባ አይስ ሺሻዲ?” ያግድ ምካ ኦይችዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enta gakidi waassin, Daane asati guye simmidi, “Waanadii? Ha asa ubbaa ayis shiishadii?” yaagidi Mika oychidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከበሰተ ኋላቸው ሆነው ሲጮኹባቸውም፣ የዳን ሰዎች ወደ ኋላቸው ዞረው ሚካን፣ “ሰዎችህን ለውጊያ አሰባስበህ መምጣትህ ምን ሆንህና ነው?” አሉት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ደነፋባቸው፤ ከዳን የመጡትም ሰዎች ወደ ኋላ መለስ ብለው ሚካን “ምን ሆነሃል? ይህን ሁሉ ሰውስ የሰበሰብከው ለምንድነው?” ሲሉ ጠየቁት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ ዳን ድማ ፀውዕዎም። ደቂ ዳን ከዓ ገፆም መሊሶም ንሚካ “ብኣውያት ሰብካ እትእክብ እንታይ ኴንካ ኢኻ?” በልዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ ዳን ድማ ጸውዕዎም። ንሳቶም ከአ ገጾም መሊሶም ንሚካ፡ ብኣውያት እትእከብ እንታይ ዃንካ ኢኻ በልዎ።