Judges 18:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ እቶም ንምድሪ ላይስ ኪድህስሱ ዝኸዱ ሓሙሽተ ሰባት፡ ንኣሕዋቶም፡ ኣብዘን ኣባይቲ እዚኣተን ጨርቂ መንኵብን ኣማልኽቲ ቤትን እተቐርጸ ምስልን እተቐርጸ ምስልን ከም ዘሎ ትፈልጡዶ፧ ሽዑ ሕጂ ነቲ ክትገብሮ ዘለካ ኣቓልቦ ግበር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሌ​ሳን ምድር ሊሰ​ልሉ ሄደው የነ​በ​ሩት አም​ስቱ ሰዎ​ችም ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውን፥ “በእ​ነ​ዚህ ቤቶች ውስጥ ኢፉ​ድና ተራ​ፊም፥ የተ​ቀ​ረፀ ምስ​ልና ቀልጦ የተ​ሠራ ምስ​ልም እን​ዳሉ ታው​ቃ​ላ​ች​ሁን?፤ አሁ​ንም የም​ታ​ደ​ር​ጉ​ትን ዕወቁ” ብለው ተና​ገ​ሩ​አ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሌሳን ምድር ሊሰልሉ ሄደው የነበሩት አምስቱ ሰዎችም ወንድሞቻቸውን። በእነዚህ ቤቶች ውስጥ ኤፉድና ተራፊም፥ የተቀረጸ ምስልና ቀልጦ የተሠራ ምስልም እንዳሉ ታውቃላችሁን? አሁንም የምታደርጉትን ምከሩ ብለው ተናገሩአቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የላይሽን ምድር ሰልለው የነበሩት አምስቱ ሰዎች ለወንድሞቻቸው፥ “ከእነዚሁ ቤቶች በአንዱ ኤፉድ፥ ተራፊም፥ የተቀረጸ ምስልና ቀልጦ የተሠራ ጣዖት እንዳለ ታውቃላችሁን? እንግዲህ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ዕወቁበት” አሏቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ላይሻ ጋድያ ዎቻናዉ ቤዳ እቼሹ አሳቱ ባረንቱ እሻቱዋ፥ “ሀ ሳኣን፥ ሀ ኬቱዋፐ እቱዋን ኤፉዲ፥ ሶ ግዶ ኤቃ ምስለቱነ ምፐ ማሰቲደ ብራን ሼሸቴዳ ምስሊ ደእያዋ ኤሪቴ? አነ አይ ኦናዉ ኮሽንቶ ቆፕተ” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Laayisha gadiyaa wochchanaw beedda ichcheshu asatuu barenttu ishatuwaa, «Ha sa'aan, ha keetsatuwaappe ittuwaan eefuudii, soo giddo eek'aa misiletuunne mitsaappe masettiide biran sheeshetteedda misilii de'iyaawaa eriitee? Ane ay ootsanaw koshshintto k'oppite» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Laysha biitta xomosanaas bida ichchashu asati bantta ishatas, «Ha keeththatappe issaan eefude, terafime, miththafe masettida mislenne seerisi medhdhida eeqa xoossi dizayssa ereetii? Histtiko nu ay ooththanaas bessizaakko ane qopite» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ላይሻ ቢታ ጾሞሳናስ ቢዳ ኢቻሹ ኣሳቲ ባንታ ኢሻታስ፥ «ሃ ኬታፔ ኢሳን ኤፉዴ፥ ቴራፊሜ፥ ሚፌ ማሴቲዳ ሚስሌኔ ሴሪሲ ሜዳ ኤቃ ጾሲ ዲዛይሳ ኤሬቲ? ሂስቲኮ ኑ ኣይ ኦናስ ቤሲዛኮ ኣኔ ቆፒቴ» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ላይሻ ቢታ ዎቻናዉ ብዳ እቻሹ አሳት ባንታ እሻታኮ፥ “ሀ በሳን፥ ሀ ኬታፐ እሱዋን ኤፉደይ፥ ሶ ግዶ ኤቃ ምስለትነ ምፈ ኦድ ብራ ሼሽድ ትይዳ ምስለይ ደኤይሳ ኤሬቲ? አነ አይ ኦናዉ ኮሽያኮ ቆፕተ” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Laysha biitta wochanaw bida ichashu asati banta ishatako, “Ha bessan, ha keethatape issuwan efuudey, soo giddo eeqa misiletinne mithafe oothidi bira sheeshidi tiyida misiley de7eysa ereetii? Ane ay oothanaw koshshiyako qopite” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የላይሽን ምድር ሰልለው የነበሩት አምስቱ ሰዎች ለወንድሞቻቸው፣ “ከእነዚሁ ቤቶች በአንዱ ኤፉድ፣ ተራፊም፣ የተቀረጸ ምስልና ቀልጦ የተሠራ ጣዖት እንዳለ ታውቃላችሁን? እንግዲህ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ዕወቁበት” አሏቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በላዪሽ ዙሪያ ያለውን አገር ሊያጠኑ ተልከው የነበሩት አምስት ሰዎች ለጓደኞቻቸው “በዚህ ስፍራ ከነዚህ ቤቶች በአንዱ ውስጥ በብር የተለበጠ የእንጨት ጣዖት እንዳለ ታውቃላችሁን? ሌሎች ጣዖቶች አንድ ኤፉድም በተጨማሪ አለ፤ ታዲያ ምን ማድረግ የሚገባን ይመስላችኋል?” አሉአቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ እቶም ንሃገር ሌሳን ክስልሉ ኸይዶም ዝነበሩ ሓሙሽተ ሰባት ነቶም ኣሕዋቶም፥ “ኤፉድን ተራፊምን፥ ዝተፀርበ ምስልን ዝፈሰሰ ምስልን ኣብዘን ገዛውቲ እዚኣተን ከም ዘሎዶ፥ ትፈልጡ? ሕዚ ድማ እትገብርዎ ፍለጡ” ኢሎም ተዛረብዎም።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ካብ ደቂ ዳን ኣጽዋር ውግእ እተዐጥቁ ሽዱሽተ ሚእቲ ሰብኣይ ኣብ ኣፍ ደገ ደው ኢሎም ነበሩ።