Judges 17:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በቲ ዘመን እቲ ኣብ እስራኤል ንጉስ ኣይነበረን፣ ግናኸ ነፍሲ ወከፍ ኣብ ቅድሚ ኣዒንቱ ቅኑዕ ይገብር ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያም ዘመን በእ​ስ​ራ​ኤል ዘንድ ንጉሥ አል​ነ​በ​ረም፤ ሰውም ሁሉ በፊቱ መል​ካም መስሎ የታ​የ​ውን ያደ​ርግ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያም ዘመን በእስራኤል ዘንድ ንጉሥ አልነበረም፤ ሰውም ሁሉ በፊቱ መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያን ዘመን በእስራኤል ንጉሥ አልነበረም፤ እያንዳንዱ ሰው ለራሱ መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ እስራኤልያ ጋድያን ካቲ ባዋ፤ አሳይ ኡባይ ባረዉ ልከ ማላቴዳዋ ጮ ኦዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode Israa'eeliyaa gadiyaan kaatii baawa; Asay ubbay barew likke malateeddawaa c'oo ootseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Isra7eele biittan kawoy baynda gishshas asi bana lo7ida mala hanees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ኢስራኤሌ ቢታን ካዎይ ባይንዳ ጊሻስ ኣሲ ባና ሎኢዳ ማላ ሃኔስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ እስራኤለ ቢታን ካዎይ ባዋ፤ አስ ኡባይ ባዉ ሎኦ ዳንዳባ ኦስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode Isra7eele biittan kawoy baawa; asi ubbay baw lo77o daanidaba oothees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያን ዘመን በእስራኤል ንጉሥ አልነበረም፤ እያንዳንዱ ሰው ለራሱ መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ በእስራኤል ንጉሥ አልነበረም፤ እያንዳንዱም ሰው ለራሱ ደስ ያለውን ነገር ሁሉ እንደ ፈለገ ያደርግ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በታ ጊዜ እቲኣ ኣብ እስራኤል ንጉስ ኣይነበረን እሞ ነፍሲ ወከፍ ቅኑዕ ኾይኑ ዝተርኣዮ ይገብር ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 በታ ጊዜ እቲኣ ኣብ እስራኤል ንጉስ ኣይነበረን እሞ፡ ነፍሲ ወክፍ ቅኑዕ ኮይኑ እተራእዩ ገበረ።