Judges 16:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብድሕሪኡ ድማ ኣብ ጎልጎል ሶሬክ ሓንቲ ደሊላ እትበሃል ሰበይቲ ኣፍቀረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዚህ በኋላ በሶሬሕ ሸለቆ የነበረች ደሊላ የተባለች አንዲት ሴትን ወደደ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዚህም በኋላ በሶሬቅ ሸለቆ የነበረች ደሊላ የተባለች አንዲት ሴትን ወደደ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከጊዜ በኋላ ሳምሶን በሶሬቅ ሸለቆ የምትኖር ደሊላ የምትባል አንዲት ሴት ወደደ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ሳምሶን ሶሬቃ ግያ ዛንጋራን ደእያ እት ዳሊሎ ግያ ምሽራቶ ሲቄዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Samssooni Soreek'a giyaa zanggaaraan de'iyaa itti Daliilo giyaa mishiratto siik'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Samsooney Soreeqe shoobban diza issi Dalilo geetettiza maccassayo dosides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ሳምሶኔይ ሶሬቄ ሾባን ዲዛ ኢሲ ዳሊሎ ጌቴቲዛ ማጫሳዮ ዶሲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጉ ዎደፐ ጉየ ሳምሶን ሶረቃ ዛንጋራን ደእያ እስ ዳልሎ ጌተትያ ማጫስዉ ዶስስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Guutha wodepe guye Samsooni Soreqa zangaaran de7iya issi Dalilo geetetiya maccasiw dosis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሳምሶን በሶሬቅ ሸለቆ የምትኖር ደሊላ የምትባል አንዲት ሴት ወደደ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ሶምሶን በሶሬቅ ሸለቆ የምትኖር ደሊላ ተብላ የምትጠራ አንዲት ሴት ወደደ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪዙይ ከዓ ኣብ ለሰ ሾሬቅ ደሊላ ዝስማ ሰበይቲ ፈተወ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕርዚ ኸአ ኾነ፡ ኣብ ለሰ ሾሬቅ ደሊላ ዝስማ ሰበይቲ ፈተወ። |