Judges 15:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሲምሶን ድማ፡ ከምዚ እንተ ገበርኩም፡ ሕነኹም ክፈድየልኩም እየ፡ ብድሕሪኡ ድማ ደው ክብል እየ፡ በሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሶም​ሶ​ንም አላ​ቸው- “ይህን ብታ​ደ​ር​ጉም ደስ አይ​ለ​ኝም፤ በቀሌ ከአ​ንድ ሰው ብቻ አይ​ደ​ለም፤ ሁላ​ች​ሁ​ንም እበ​ቀ​ላ​ች​ኋ​ለሁ፤ ከዚ​ያም በኋላ አር​ፋ​ለሁ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሶምሶንም። እናንተ እንዲሁ ብታደርጉ እኔ እበቀላችኋለሁ፥ ከዚያም በኋላ ዐርፋለሁ አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሳምሶንም፥ “እንግዲህ እናንተ ይህን ካደረጋችሁ እኔ ደግሞ ሳልበቀላችሁ አልመለስም” አለ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳምሶን ኡንቱንቶ፥ “ህንተንቱ ሄዋ ኦዳ ድራዉ፥ ሀሉዋ ከሰናን አግከ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Samssooni unttunttoo, «Hinttenttu hewaa ootseedda diraw, haluwaa kesennaan aggikke» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Samsooney isttas, «Intte hessa ooththida gishshas tani halo kessontta aggike» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳምሶኔይ ኢስታስ፥ «ኢንቴ ሄሳ ኦዳ ጊሻስ ታኒ ሃሎ ኬሶንታ ኣጊኬ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳምሶን ኤንታኮ፥ “ህንተ ሄሳ ኦዳ ግሾ ታ ሀሎ ከዮና አግከ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Samsooni entako, “Hinte hessa oothida gisho ta halo keyonna aggike” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሳምሶንም፣ “እንግዲህ እናንተ ይህን ካደረጋችሁ እኔ ደግሞ ሳልበቀላችሁ አልመለስም” አለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሶምሶንም “እንግዲህ እናንተ ይህን አድርጋችኋል፤ እኔ ደግሞ እናንተን ሳልበቀል አልተዋችሁም!” ብሎ ማለ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሶምሶን ከዓ “እምበኣር እዙይ ካብ ገበርኩም፥ ኣነ ኸዓ ገና ኣፀቢቐ ሕነ እንተይፈደኹ ኣይሓድገኩምን እየ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ሲምሶን ከአ፡ ከምዚ እኳ እንተ ገበርኩም፡ ኣነስ ኣጸቢቐ ሕነ ኺፈድዮኩም እየ፡ ድሕርቲ እየ ዝሐድጎ፡ በልም።