Judges 15:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣምላኽ ግና ኣብ መንጋጋ ዝነበረ ጕድጓድ ሰደደ፡ ካብኡ ድማ ማይ ወጸ። ምስ ሰተየ ድማ መንፈሱ መሊሱ ህያው ኮነ፤ ስለዚ ድማ ክሳብ ሎሚ ኣብ ሌሂ ዘላ ኤንሃቆረ ኢሉ ሰመያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም የዚያችን የአህያ መንጋጋ አጥንት ስንጥቃት ከፈተ፤ ከእርስዋም ውኃ ወጣ፤ እርሱም ጠጣ፤ ነፍሱም ተመለሰች፤ ከውኃ ጥሙም ዐረፈ። ስለዚህም የዚያ ቦታ ስም እስከ ዛሬ ድረስ “ነቅዐ አጽመ መንሰክ” ተብሎ ተጠራ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም በሌሒ ያለውን አዘቅት ሰነጠቀ፥ ከእርሱም ውኃ ወጣ፤ እርሱም ጠጣ፥ ነፍሱም ተመለሰች፥ ተጠናከረም። ስለዚህም የዚያን ቦታ ስም ዓይንሀቆሬ ብሎ ጠራው፤ ይህም እስከ ዛሬ ድረስ በሌሒ አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እግዚአብሔርም በሌሒ ዐለት ሰነጠቀለት፤ ከዚያም ውኃ ወጣ፤ ሳምሶንም ያን ሲጠጣ በረታ፤ መንፈሱም ታደሰ። ስለዚህ ያ ምንጭ ዓይንሀቆሬሸ ተባለ፤ እስከ ዛሬም ድረስ በዚያው በሌሒ ይገኛል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያግና ጾሳይ ሌሀን ደእያ ጋድያ ጳልቂና፥ አፐ ሃይ ከሴዳ። ሳምሶን ሄ ሃፐ ኡሺደ አሌዳ ድራዉ፥ አዉ ሸምፑ ስሜዳ። ያትና፥ ሄ ሳኣ አይን-ሀቆረ ያጊደ ሱንዳ። ሄዌ ሀቼ ጋካናዉ ሌሀን ደኤ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaagina S'oossay Leehan de'iyaa gadiyaa p'alk'k'ina, aappe haatsay kesseedda. Samssooni he haatsaappe ushiidde aleeda diraw, aw shemppu simmeedda. Yaatina, he sa'aa Ayni-Hak'k'oore yaagiide suntseedda. Hewe hachche gakkanaw Leehan de'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossi Leehan diza biittaa phalqiin izappe haaththi kezides. Samsooney he haaththaafe uyidi alida gishshas izas shemppoy simmides. Hessa gishshas he soho, «En-Haqqore» gi sunththides. Hessi hach gakkanaas Leehan dees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሲ ሌሃን ዲዛ ቢታ ጳልቂን ኢዛፔ ሃ ኬዚዴስ። ሳምሶኔይ ሄ ሃፌ ኡዪዲ ኣሊዳ ጊሻስ ኢዛስ ሼምፖይ ሲሚዴስ። ሄሳ ጊሻስ ሄ ሶሆዛ፥ «ኤን-ሃቆሬ» ጊ ሱንዴስ። ሄሲ ሃች ጋካናስ ሌሃን ዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳይ ለሀን ደእያ አፎ ካካ ጳልቅን እያፐ ሃ ከይስ። ሳምሶን ሄ ሃ ኡይድ አልዳ ዎደ እያዉ ሸምፖይ ስምስ። ሄሳ ግሾ፥ ሄ በሳ አይን-ሀቆረ ያግድ ፄግስ። ሄ በሳይ ሀች ጋካናዉ ለሀን ደኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossay Lehan de7iya aafo kakaa phalqin iyape haathi keyis. Samsooni he haatha uyidi alida wode iyaw shempoy simmis. Hessa gisho, he bessaa Ayn-Haqore yaagidi xeegis. He bessay hachi gakanaw Lehan de7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም በሌሒ ዐለት ሰነጠቀለት፤ ከዚያም ውሃ ወጣ፤ ሳምሶንም ያን ሲጠጣ በረታ፤ መንፈሱም ታደሰ። ስለዚህ ያ ምንጭ ዓይንሀቆሬ ተባለ፤ እስከ ዛሬም ድረስ በዚያው በሌሒ ይገኛል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር በሌሂ ያለው ጐድጓዳ ቦታ ከፈተለት፤ ከእርሱም ውሃ ወጣ፤ በጠጣም ጊዜ መንፈሱ ተመልሶለት ተጠናከረ፤ ስለዚህም ያ ቦታ “ዐይን ሃቆሬ” የተባለ። እርሱም እስከ ዛሬ ድረስ በሌሂ ይገኛል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ እግዚኣብሄር ነታ ኣብ ሌሒ ዝነበረት ዓማቝ ቦታ ሰንጠቓ፤ ካብኣ ድማ ማይ ወፀ። ምስ ሰተየ ድማ ሓይሉ ተመለሰ እሞ ሓወየ። ስለዙይ ስማ ዓይንሃቆሬ ኢሉ ሰመያ፤ ንሳ ኽሳዕ ሎሚ ኣብ ሌሒ ኣላ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ኣምላኽ ነታ ኣብ ሌሒ ዝነበረት ገንኦ ሰንጠቓ፡ ካብኣ ድማ ማይ ወጸ። ምስ ሰተየ ድማ መንፈሱ ተመልሰ፡ ሓወየ ኸአ። ስለዚ ስማ ዔንሀቆረ ሰመያ፡ ንሳ ኸሳዕ ሎሚ ኣብ ሌሒ አላ። |