Judges 15:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣዝዩ ጸሚኡ ድማ ንእግዚኣብሄር ጸዊዑ፡ እዚ ዓብዪ ምድሓን እዚ ኣብ ኢድ ባርያኻ ሂብካዮ፡ ሕጂኸ ብጽምኢ ሞይተ ኣብ ኢድ እቶም ዘይግዙራት ክወድቕ ድየ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም እጅግ ተጠምቶ ነበርና፥ “አንተ ይህችን ታላቅ ማዳን በባሪያህ እጅ ሰጥተሃል፤ አሁንም በጥም እሞታለሁ፤ ባልተገረዙትም እጅ እወድቃለሁ” ብሎ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም እጅግ ተጠምቶ ነበርና። አንተ ይህችን ታላቅ ማዳን በባሪያህ እጅ ሰጥተሃል፤ አሁንም በጥም እሞታለሁ፥ ባልተገረዙትም እጅ እወድቃለሁ ብሎ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እጅግ ተጠምቶ ስለ ነበር፤ “እነሆ፤ ለአገልጋይህ ይህን ታላቅ ድል አጐናጽፈሃል፤ ታዲያ አሁን በውሃ ጥም ልሙት? እንዴትስ በእነዚህ ባልተገረዙ ፍልስጥኤማውያን እጅ ልውደቅ?” በማለት ወደ ጌታ ጮኸ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ሳምሶን ሎይ ሳመቲደ፥ መና ጎዳዉ ዋሲደ፥ “ኔን ሀዋ ማላ ዎልቃማ ጾኑዋ ታዉ ነ ቆማዉ እማዳ። ያትና፥ ታን ሀእ ሳሙዋን ሀይቆ? ቃይ ሀ ቃጻረትቤናዋንቱ ኩሽያን ኩንዶ?” ያጊደ ዋሴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Samssooni loytsi saamettiide, Med'inaa Godaw waassiidde, «Neeni hawaa mala wolk'k'aama s'oonuwaa taw ne k'oomaw immaadda. Yaatina, taani ha"i saamuwaan hayk'k'oo? K'ay ha k'as's'arettibeennawanttu kushiyan kunddoo?» yaagiide waasseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Samsooney keehi saamettides; hessa gishshas GODAAS, «Neni hayssa mala gita xoono taas ne ayllezas immadasa. Histtiin tani ha7i saamon hayqqoo? Qasse ha qaxxarettonttayta kushen kundoo?» gi waassides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ሳምሶኔይ ኬሂ ሳሜቲዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ጎዳስ፥ «ኔኒ ሃይሳ ማላ ጊታ ጾኖ ታስ ኔ ኣይሌዛስ ኢማዳሳ። ሂስቲን ታኒ ሃኢ ሳሞን ሃይቆ? ቃሴ ሃ ቃጻሬቶንታይታ ኩሼን ኩንዶ?» ጊ ዋሲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳምሶን ዳሮ ሳሞትድ፥ “ኔኒ ሀይሳ መላ ግታ ፆኖ ታዉ ነ አይልያስ እማዳሳ። ያትን፥ ታኒ ሀእ ሳሞን ሀይቆ? ሀ ቃፃረቶና አሳ ኩሸን ዎ?” ያግድ ፆሳኮ ዋስስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Samsooni daro saamotidi, “Neeni haysa mela gita xoono taw ne aylliyas immadasa. Yaatin, taani ha77i saamon hayqo? Ha qaxaretonna asaa kushen wodho?” yaagidi Xoossaako waassis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እጅግ ተጠምቶ ስለ ነበር፤ “እነሆ፤ ለአገልጋይህ ይህን ታላቅ ድል አጐናጽፈሃል፤ ታዲያ አሁን በውሃ ጥም ልሙት? እንዴትስ በእነዚህ ባልተገረዙ ፍልስጥኤማውያን እጅ ልውደቅ?” በማለት ወደ እግዚአብሔር ጮኸ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ሶምሶን በጣም ተጠማ፤ ወደ እግዚአብሔርም እንዲህ ብሎ ጮኸ፤ “ይህን ትልቅ ድል ለአገልጋይህ ሰጥተኸኛል፤ ታዲያ፥ እኔ አሁን በውሃ ጥም ልሙትን? ባልተገረዙ ሰዎች እጅም ልውደቅን?” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሶምሶን ከዓ የመና ፀምአ እሞ “እዝ ዓብዪ ምድሓን እዙይ ንባርያኻ ሃብካ፤ ሕዚ ኸዓ ብፅምኢ ማይ ክመውት፥ ኣብ ኢድ እቶም ዘይግሩዛትውን ክወድቕ ድየ?” ኢሉ ናብ እግዚኣብሄር ለመነ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ኸአ ኣዝዩ ጸምኤ እሞ ናብ እግዚኣብሄር ተማህለለ፡ እዚ ዓብዩ ምድሓ እዚ ንስኻ ብኢድ ባርያኻ ሀብካ፡ ሕጂ ኸአ ብጽምኢ ኽመውት፡ ኣብ ኢድ እቶም ዘይግዙራትውን ክወድቕ እየ፡ በለ። |