Judges 13:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ግና ከምዚ በለኒ፡ እንሆ፡ ክትጠንስን ወዲ ክትወልድን ኢኻ፤ ሕጂ ድማ ወይኒ ወይ መስተ ኣይትስተ፡ ርኹስ ነገርውን ኣይትበልዕ። እቲ ወዲ ካብ ማህጸኑ ኣትሒዙ ክሳዕ መዓልቲ ሞቱ ንኣምላኽ ናዝራዊ ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም፦ እነሆ፥ ትፀ​ን​ሻ​ለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወ​ል​ጃ​ለሽ፤ እን​ግ​ዲህ የወ​ይን ጠጅ​ንና የሚ​ያ​ሰ​ክር መጠ​ጥን አት​ጠጪ፥ ርኩስ ነገ​ር​ንም አት​ብዪ፤ ልጁ ከእ​ናቱ ማኅ​ፀን ጀምሮ እስ​ኪ​ሞት ድረስ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የተ​ለየ ናዝ​ራዊ ይሆ​ና​ልና አለኝ” ብላ ተና​ገ​ረች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም። እነሆ፥ ትፀንሻለሽ፥ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ልጁም ከእናቱ ማኅፀን ጀምሮ እስኪሞት ድረስ ለእግዚአብሔር የተለየ ናዝራዊ ይሆናልና አሁን የወይን ጠጅ የሚያሰክርም ነገር አትጠጪ፥ ርኩስም ነገር አትብዪ አለኝ ብላ ተናገረች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን፥ ‘ትፀንሻለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲያ የወይን ጠጅም ሆነ ሌላ የሚያሰክር መጠጥ አትጠጪ፤ ርኩስ ነገር አትብይ፤ ልጁም ከእናቱ ማሕፀን ጀምሮ እስኪሞት ድረስ ናዝራዊ በመሆን ለእግዚአብሔር የተለየ ይሆናልና’ ብሎኛል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን እ ታና፥ ‘ነዉ የሉ አትና፥ ኔን አቱማ ናኣ የላና። ናአይ የለቶደፐ ዶሚደ ሀይቃና ጋካናዉ፥ ጾሳዉ ዱማቴዳ ናዝራዌ ግድያ ድራዉ፥ ዎይንያ ኤሳ ዎይ ማይያ ኡሻ ኡሾፓ፤ አያነ ቱኔዳባ ሞፓ’ ያጌዳ” ያጋደ ኦዳዱ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin I taana, ‹New yeluu attina, neeni attuma na'aa yelana. Na'ay yelettoodeppe doommiide hayk'k'ana gakkanaw, S'oossaw dummateedda Naaziraawe gidiyaa diraw, woyniyaa eessaa woy matsoyiyaa ushshaa ushoppa; ayaanne tuneeddabaa mooppa› yaageedda» yaagaadde odaaddu.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin izi tana, ‹Ne shaarana; ne attuma naakka yelana; yelettana naazikka aayey uloppe doommidi hayqqana gakkanaas, Xoossas Naaziraawe gidiza gishshas woyne cajje woykko maththosiza ushshu uyoppa; aykko tuna miishshika mooppa› gides» gaada yootadus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ኢዚ ታና፥ ‹ኔ ሻራና፤ ኣቱማ ናካ ዬላና፤ ዬሌታና ናዚካ ኣዬይ ኡሎፔ ዶሚዲ ሃይቃና ጋካናስ፥ ጾሳስ ናዚራዌ ጊዲዛ ጊሻስ ዎይኔ ጫጄ ዎይኮ ማሲዛ ኡሹ ኡዮፓ፤ ኣይኮ ቱና ሚሺካ ሞፓ› ጊዴስ» ጋዳ ዮታዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን እ ታኮ፥ ‘ነ ቃንታና፤ አደ ናአ የላና። ናአይ የለትዳ ዎደፐ ዶምድ ሀይቃና ጋካናዉ ፆሳስ ዱማትዳ ናዝራወ ግድያ ግሾ ዎይነ ዎይኮ ማይያ ኡሽ ኡዮፓ፤ ቱናባካ ሞፓ’ ያግስ” ያጋሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin I taako, ‘Ne qanthatana; adde na7a yelana. Na7ay yeletida wodepe doomidi hayqana gakanaw Xoossas dummatida Naazirawe gidiya gisho woyne woyko mathoyiya ushshi uyopa; tunabaaka moopa’ yaagis” yaagasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን፣ ‘ትፀንሻለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲያ የወይን ጠጅም ሆነ ሌላ የሚያሰክር መጠጥ አትጠጪ፤ ርኩስ ነገር አትብዪ፤ ልጁም ከእናቱ ማሕፀን ጀምሮ እስኪሞት ድረስ ናዝራዊ በመሆን ለእግዚአብሔር የተለየ ይሆናልና’ ብሎኛል።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን እርሱ ‘እነሆ ትፀንሺአለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ’ ብሎ ነገረኝ፤ እንዲሁም የሚወለደው ልጅ ከተወለደበት ቀን ጀምሮ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ በናዝራዊነት ለእግዚአብሔር የተለየ ስለሚሆን፥ የወይን ጠጅም ሆነ ማንኛውንም የሚያሰክር መጠጥ ከመጠጣትና ማንኛውንም ርኩስ ምግብ ከመብላት እንድጠነቀቅ ነግሮኛል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግና ‘ክትጠንሲ ወዲውን ክትወልዲ ኢኺ፤ እቲ ቘልዓ ኻብ ዝጥነስ ጀሚሩ ኽሳዕ ዕለተ ሞቱ ናይ እግዚኣብሄር ናዝራዊ ክኸውን እዩ እሞ፥ ወይንን ካልእ ዘስክር መስተን ኣይትስተዪ፤ ርኹስ ዝኾነውን ኣይትብልዒ’ ኢሉኒ” ኢላ ነገረቶ።
Amharic Tigrinya 2011 ግናኸ እንሆ፡ ክትጠንሲ ኢኺ ወዲውን ክትወልዲ ኢኺ፡ እቲ ቖልዓ ኻብ ከርሲ ጀሚሩሲ ክሳዕ መዓልቲ ሞቱ ናዝራዊ ኣምላኽ ኪኽውን እዩ እሞ፡ ወይንን ዜስክርን ኣይትስተዩ ርኹስ ዘበለውን ኣይትብልዒ በለኒ ኢላ ተዛረበቶ።