Judges 13:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ሃልሃልታ ካብ መሰውኢ ናብ ሰማይ ምስ ደየበ፡ መልኣኽ እግዚኣብሄር ብሃልሃልታ መሰውኢ ዓረገ። ማኖኣን ሰበይቱን ድማ ጠሚቶም ብገጾም ናብ መሬት ተደፍኡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነበልባሉም ከመሠዊያዉ ላይ ወደ ሰማይ በወጣ ጊዜ የእግዚአብሔር መልአክ በመሠዊያዉ ነበልባል ውስጥ ወደ ሰማይ ዐረገ፤ ማኑሄና ሚስቱም ተመለከቱ፤ በምድርም በግንባራቸው ወደቁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነበልባሉም ከመሠዊያው ላይ ወደ ሰማይ በወጣ ጊዜ የእግዚአብሔርም መልአክ በመሠዊያው ነበልባል ውስጥ ዐረገ፤ ማኑሄና ሚስቱም ተመለከቱ፥ በምድርም በግምባራቸው ተደፉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእሳቱ ነበልባል ከመሠዊያው ወደ ሰማይ ሲወጣ፥ የጌታ መልአክ በነበልባሉ ውስጥ ዐረገ። ማኑሄና ሚስቱ ይህን ሲመለከቱ በግንባራቸው መሬት ላይ ተደፉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያርሹዋ ያርሽያ ሳፐ ታማ ላጩ ፑደ ፖሎላትሽን፥ መና ጎዳ ኪታንቻይ ታማ ላጩዋ ግዱዋና ሳሉዋ ከሴዳ። ማኑሄነ አ ማቻታ ሄዋ በኢደ፥ ዴሙዋ ሳኣ ጋደ ጉፋኔድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yarshshuwaa yarshshiyaa saappe tamaa lac'uu pude pololattishin, Med'inaa Godaa kiitanchchay tamaa lac'uwaa gidduwaanna saluwaa kesseedda. Maanuhenne Aa machata hewaa be'iide, deemuwaa sa'aa gatsiide guufanneeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yarsho yarshizasoppe tama lacoy pude popol7u gishin Godaa Xoossa kiitanchchay tama lacoza giddora salo kezides. Maanuheynne iza machcheya hessa be7idi sinththa guth gufannida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ያርሾ ያርሺዛሶፔ ታማ ላጮይ ፑዴ ፖፖልኡ ጊሺን ጎዳ ጾሳ ኪታንቻይ ታማ ላጮዛ ጊዶራ ሳሎ ኬዚዴስ። ማኑሄይኔ ኢዛ ማቼያ ሄሳ ቤኢዲ ሲን ጉ ጉፋኒዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያርሾ በሳፈ ታማ ላጮይ ፑደ ላፅድ ከይሽን፥ ጎዳ ኪታንቾይ ታማ ላጩዋ ግዶራ ሳሎ ከይስ። ማኑሄይነ እያ ማችያ ሄሳ በእድ ሶምኦራ ሳአን ጉፋንዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yarsho bessaafe tama lacoy pude laxidi keyishin, Godaa kiitanchoy tama lacuwa giddora salo keyis. Maanuheynne iya machiya hessa be7idi som7ora sa7an gufannidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይኸውም የእሳቱ ነበልባል ከመሠዊያው ወደ ሰማይ ሲወጣ፣ የእግዚአብሔር መልአክ በነበልባሉ ውስጥ ዐረገ። ማኑሄና ሚስቱ ይህን ሲመለከቱ በግንባራቸው መሬት ላይ ተደፉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነበልባሉ ከመሠዊያው ወደ ሰማይ ሲወጣ ማኑሄና ሚስቱ እየተመለከቱ ሳለ የእግዚአብሔር መልአክ በነበልባሉ ውስጥ ሆኖ ወደ ላይ ወጣ፤ እነርሱም በግንባራቸው በመሬት ላይ ተደፉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ሃልሃልታ ኻብቲ መሰውኢ ናብ ሰማይ ክድይብ እንተሎ፥ እቲ መልኣኽ እግዚኣብሄር በቲ ውሽጢ ሃልሃልታ መሰውኢ ዓረገ። ማኑሄን ሰበይቱን እዙይ ምስ ረአዩ፥ ብገፆም ናብ ምድሪ ተደፍኡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኮነ ኸአ፡ እቲ ሃልሃልታ ኻብ መሰውኢ ናብ ሰማይ ኪድይብ ከሎ፡ እቲ መልኣኽ እግዚኣብሄር በቲ ሃልሃልታ መሰውኢ ደየበ። ማኖኣን ሰብይቱን እዚ ምስ ረኣዩ፡ ብገጾም ናብ ምድሪ ተደፍኡ። |