Judges 13:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ሶሬ፡ ካብ ነገድ ዳናውያን፡ ማኖኣ ዝስሙ ሓደ ሰብኣይ ነበረ። ሰበይቱ ድማ መኻን እያ ነይራ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዳን ወገን የሆነ ማኑሄ የሚባል አንድ የሶራሕ ሰው ነበረ፤ ሚስቱም መካን ነበረች፤ ልጅም አልወለደችም ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዳን ወገን የሆነ ማኑሄ የሚባል አንድ የጾርዓ ሰው ነበረ፤ ሚስቱም መካን ነበረች፥ ልጅም አልወለደችም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ማኑሄ የተባለ ከዳን ወገን የተወለደ አንድ የጾርዓ ሰው ነበረ፤ ሚስተ መካን ስለ ነበረች ልጅ አልወለደችም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ ጾርአ ጌተትያ ካታማን ማኑሀ ጌተትያ እት ብታኒ ደኤ። እ ዳና ዛረ፤ አ ማቻታ ማንቶ ግዴዳ ድራዉ፥ ናኣ የላበይኩ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode S'or"a geetettiyaa kataman Maanuha geetettiyaa itti bitanii de'ee. I Daana zare; Aa machchata mantsato gideedda diraw, na'aa yelabeykku. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Xora7a geetettiza katamaan Maanuhe geetettiza issaadey dees; izas yeletay Daane baggafe; iza machchiya maynne gidida gishshas naa yelabeekku. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ጾራኣ ጌቴቲዛ ካታማን ማኑሄ ጌቴቲዛ ኢሳዴይ ዴስ፤ ኢዛስ ዬሌታይ ዳኔ ባጋፌ፤ ኢዛ ማቺያ ማይኔ ጊዲዳ ጊሻስ ና ዬላቤኩ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ፆርአ ካታማን ማኑሄ ጌተትያ እስ አደይ ደኤስ። እ ዳነ ኮቸ፤ እያ ማችያ ማይን ግድዳ ግሾ እያዉ ናአ የላቡኩ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Xor7a kataman Maanuhe geetetiya issi addey de7ees. I Daane koche; iya machiya maynthi gidida gisho iyaw na7a yelabuuku. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ማኑሄ የተባለ ከዳን ወገን የተወለደ አንድ የጾርዓ ሰው ነበረ፤ ሚስቱ መካን ስለ ነበረች ልጅ አልወለደችም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያን ዘመን ጾርዓ በምትባል ከተማ የሚኖር ማኑሄ የሚባል አንድ ሰው ነበር፤ እርሱም ትውልዱ ከዳን ነገድ ነበር፤ ሚስቱ መኻን ስለ ነበረች ልጆች አልወለደችም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ማኑሄ ዝስሙ ሰብኣይ በዓል ፆርዓ፥ ካብ ዓሌት ዳን ነበረ። ሰበይቱ ኸዓ መኻን ነበረት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ማኖኣ ዝስሙ ሰብኣይ ካብ ዓሌት ዳን፡ ብዓል ጾርዓ ነበረ። ሰበይቱ ኸአ መኻን ነበረት እሞ፡ ኣይወለደትን። |