Judges 13:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እታ ሰበይቲ ድማ ተጓየየት ጎይያ ንሰብኣያ ሓበረቶ እሞ፡ እንሆ፡ እቲ ቅድሚ ቅሩብ መዓልቲ ናባይ ዝመጸ ሰብኣይ ተራእየኒ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሴቲቱም ፈጥና ሮጠች ለባልዋም፥ “እነሆ፥ አስቀድሞ ወደ እኔ የመጣው ያ ሰው ደግሞ ተገለጠልኝ” ብላ ነገረችው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሴቲቱም ፈጥና ሮጠች ለባልዋም። እነሆ፥ በቀደም ዕለት ወደ እኔ የመጣው ሰው ደግሞ ተገለጠልኝ ብላ ነገረችው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሷም ለባሏ ለመንገር ፈጥና በመሄድ፥ “ባለፈው ጊዜ የተገለጠልኝ ሰው ዛሬም ተገለጠልኝ” አለችው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ማጫ ምሽራታ ኤለካ ባረ አስናኮ ባደ፥ “በአ፥ እን ጋላስ ታኮ ዬዳ ብታኒ ሀችካ ሀዋን ደኤ” ያጋዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Mac'c'a mishirata ellekka bare asinaakko baade, «Be'a, ini gallassi taakko yeedda bitanii hachchikka hawaan de'ee» yaagaaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Maccassaya eeson ba azinaakko baada, «Beya! He wode taas beettidayssi ha7ikka taas qasseka qonccides» gadus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ማጫሳያ ኤሶን ባ ኣዚናኮ ባዳ፥ «ቤያ! ሄ ዎዴ ታስ ቤቲዳይሲ ሃኢካ ታስ ቃሴካ ቆንጪዴስ» ጋዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ማችያ ኤለሳዳ ባ አዝናኮ ባዳ፥ “ሄደ ታኮ ይዳ አደይ ሀች ታዉ ቆንጭስ” ያጋሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Machiya ellesada ba azinaako bada, “Heede taako yida addey hachi taw qoncis” yaagasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሷም ለባሏ ለመንገር ፈጥና በመሄድ፣ “ባለፈው ጊዜ የተገለጠልኝ ሰው ዛሬም ተገለጠልኝ” አለችው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ በፍጥነት ወደ እርሱ ሮጣ በመሄድ “እነሆ! ያ ከዚህ በፊት ወደ እኔ መጥቶ የነበረው ሰው ዛሬም እንደገና ተገለጠልኝ” አለችው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እታ ሰበይቲ ድማ ብጕያ ናብ ሰብኣያ ኸይዳ “እቲ ሓደ መዓልቲ መፂኡኒ ዝነበረ ሰብኣይ፥ እንሆ ተገሊፁለይ” ኢላ ነገረቶ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እታ ሰበይቲ ድማ ቀልጢፋ ናብ ሰብኣያ ጎይያ፡ እቲ ሓደ መዓልቲ መጺኡኒ ዝነበረ ሰብኣይ፡ እንሆ ተራእዩኒ፡ ኢላ ነገረቶ። |