Judges 12:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሰላሳ ኣወዳትን ሰላሳ ኣዋልድን ድማ ነበሮ፣ ናብ ወጻኢ ሰዲዱ ድማ ንደቁ ሰላሳ ኣዋልድ ካብ ወጻኢ ወሰደ። ንእስራኤል ድማ ንሸውዓተ ዓመት መሪሕዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሠላሳ ወንዶች ልጆችና ሠላሳ ሴቶች ልጆችንም ወለደ፤ ሠላሳ ሴቶች ልጆቹንም ወደ ውጭ ሀገር ዳረ፤ ለወንዶች ልጆቹም ከውጭ ሀገር ሠላሳ ሴቶች ልጆችን አመጣ። እስራኤልንም ሰባት ዓመት ገዛ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሠላሳም ወንዶች ልጆችና ሠላሳ ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ ሠላሳ ሴቶች ልጆቹንም ወደ ውጭ አገር ዳረ፤ ለወንዶች ልጆቹም ከውጭ አገር ሴቶች ልጆችን አመጣ። በእስራኤልም ላይ ሰባት ዓመት ፈረደ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም ሠላሳ ወንዶችና ሠላሳ ሴቶች ልጆች ነበሩት። ሴቶች ልጆቹንም ከጐሣው ውጭ ለሆኑ ሰዎች ዳራቸው፤ ጐሣው ውጭ የሆኑ ሠላሳ ልጃገረዶች አምጥቶ ከወንዶች ልጆቹ ጋር አጋባቸው። ኢብጻን በእስራኤል ላይ ሰባት ዓመት ፈራጅ ሆነ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እብጻናዉ ሀታሙ አቱማዋ ናናይነ ሀታሙ ማጫ ናናይ ደኢኖ፤ እ ባረ ማጫ ናና ባረ ያራ ግደና አቱማ ናናቶ እሜዳ፤ ባረ አቱማ ናናቶካ ባረ ያራ ግደና ማጫ ናና ጊግሲደ አሄዳ። እብጻን እስራኤልያ ቦላ ላፑን ላይ ዳናቲደ ፕርዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ibs's'aanaw hattamu attumawaa naanaynne hattamu mac'c'a naanay de'iino; I bare mac'c'a naanaa bare yara gidenna attuma naanaatoo immeedda; bare attuma naanatookka bare yara gidenna mac'c'a naanaa giigissiide aheedda. Ibs's'aani Israa'eeliyaa bolla laappun laytsaa daannatiide pirddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ibxaanes 30 attuma naytinne 30 macca nayti deettes; izi ba macca nayta ba qommo gidontta attuma naytas immides; ba attuma naytaska ba qommo gidontta macca nayta giigsidi ehides. Ibxaaney Isra7eele bolla laappun layth daannatides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢብጻኔስ 30 ኣቱማ ናይቲኔ 30 ማጫ ናይቲ ዴቴስ፤ ኢዚ ባ ማጫ ናይታ ባ ቆሞ ጊዶንታ ኣቱማ ናይታስ ኢሚዴስ፤ ባ ኣቱማ ናይታስካ ባ ቆሞ ጊዶንታ ማጫ ናይታ ጊግሲዲ ኤሂዴስ። ኢብጻኔይ ኢስራኤሌ ቦላ ላፑን ላይ ዳናቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እብፃናስ ሀስታሙ አደ ናይትነ ሀስታሙ ማጫ ናይት ደኦሶና። እ ባ ማጫ ናይታ ባ ኮቸ ግዶና አደ ናይታስ እሚስ፤ ባ አደ ናይታስ ባ ኮቸ ግዶና ማጫ ናይታ ጊግስድ እሚስ። እብፃን እስራኤለ ላፑን ላይ አይስስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ibxanas hastamu adde naytinne hastamu macca nayti de7oosona. I ba macca nayta ba koche gidonna adde naytas immis; ba adde naytas ba koche gidonna macca nayta giigisidi immis. Ibxani Isra7eele laapun laythi aysis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም ሠላሳ ወንዶችና ሠላሳ ሴቶች ልጆች ነበሩት። ሴቶች ልጆቹንም ከጐሣው ውጭ ለሆኑ ሰዎች ዳራቸው፤ ከጐሣው ውጭ የሆኑ ሠላሳ ልጃገረዶች አምጥቶ ከወንዶች ልጆቹ ጋር አጋባቸው። ኢብጻን በእስራኤል ላይ ሰባት ዓመት ፈራጅ ሆነ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢብጻን ሠላሳ ወንዶችና ሠላሳ ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ ሴቶች ልጆቹን ከጐሣው ውጪ ከሆኑ ወንዶች ጋር አጋባቸው፤ እንዲሁም ከጐሣው ውጪ የሆኑ ሴቶች ልጆችን አምጥቶ ከወንዶች ልጆቹ ጋር እንዲጋቡ አደረገ፤ ኢብጻን ሰባት ዓመት የእስራኤል መሪ ሆነ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱ ሰላሳ ኣወዳትን ሰላሳ ኣጓላትን ነበርዎ፤ ነቶም ኣወዳቱ ኻብ ዘይዓሌቱ ኣጓላት ኣምፅአሎም። ከምኡውን ነተን ኣጓላቱ ናብ ዘይዓሌቱ ሃበን። ንደቂ እስራኤል ከዓ ሸውዓተ ዓመት ፈረዶም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ሰላሳ ኣወዳት ነበርዎ፡ ሰላሳ ኣዋልድ ንግዳም ኣመርዐወ፡ ነወዳቱ ድማ፡ ሰላሳ ኣዋልድ ካብ ግዳም ኣእተውሎም፡ ንእስራኤል ከአ ሾብዓተ ዓመት ፈረደ። |