Judges 12:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ስሳ ኣእዱግ ዝጋልቡ ኣርብዓ ኣወዳትን ሰላሳ ደቂ ሓውቦን ነበሮ። ንእስራኤል ድማ ንሸሞንተ ዓመት መሪሕዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አርባም ልጆች፥ ሠላሳም የልጅ ልጆች ተወለዱለት፤ በሰባም የአህያ ግልገሎች ላይ ይቀመጡ ነበር። እስራኤልንም ስምንት ዓመት ገዛ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አርባም ልጆች ሠላሳም የልጅ ልጆች ነበሩት፤ በሰባም አህያ ግልገሎች ላይ ይቀመጡ ነበር። በእስራኤልም ላይ ስምንት ዓመት ፈረደ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም በሰባ አህዮች ላይ የሚቀመጡ አርባ ወንዶች ልጆችና ሠላሳ ወንዶች የልጅ ልጆች ነበሩት፤ በእስራኤልም ላይ ስምንት ዓመት ፈራጅ ሆነ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አብዶናዉ ላፑን ታሙ ሀረቱዋ ቶግያ ኦይታሙ አቱማ ናናይነ ሀታሙ ናናቱዋ ናናይ ደኢኖ፤ አብዶን እስራኤልያ አሳ ቦላ ዳናቲደ፥ ሆስፑን ላይ ፕርዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Abddoonaw laappun tammu haretuwaa toggiyaa oytamu attuma naanaynne hattamu naanatuwaa naanay de'iino; Abddooni Israa'eeliyaa asaa bolla daannatiide, hosppun laytsaa pirddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Abdoones 70 hareta toggiza 40 attuma naytinne 30 nayta nayti deettes; Abdooney Isra7eele asaa bolla 8 layth daannatides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣብዶኔስ 70 ሃሬታ ቶጊዛ 40 ኣቱማ ናይቲኔ 30 ናይታ ናይቲ ዴቴስ፤ ኣብዶኔይ ኢስራኤሌ ኣሳ ቦላ 8 ላይ ዳናቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አብዶናስ ላፑን ታሙ ባቁሎታ ቶግያ ኦይታሙ አደ ናይትነ ሀስታሙ ናአ ናእ ደኤስ። አብዶን እስራኤለ ሆስፑን ላይ አይስስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Abdoonas laapun tammu baqulota toggiya oytamu adde naytinne hastamu na7a na7i de7ees. Abdooni Isra7eele hospun laythi aysis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም በሰባ አህዮች ላይ የሚቀመጡ አርባ ወንዶች ልጆችና ሠላሳ ወንዶች የልጅ ልጆች ነበሩት፤ በእስራኤልም ላይ ስምንት ዓመት ፈራጅ ሆነ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዓብዶን በሰባ አህዮች ላይ ተቀምጠው የሚጋልቡ አርባ ወንዶች ልጆችና ሠላሳ የልጅ ልጆች ነበሩት፤ ዓብዶን ስምንት ዓመት የእስራኤል መሪ ሆነ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱ ኸዓ ኣብ ልዕሊ ሰብዓ ኣእዱግ ዝቕመጡ ኣርብዓ ደቅን ሰላሳ ደቂ ደቅን ነበርዎ። ንደቂ እስራኤል ድማ ሸሞንተ ዓመት ፈረደ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ኸአ ሰብዓ ገልገል ኣድጊ ዚውጥሑ ኣርብዓ ደቅን ሰላሳ ደቂ ደቅን ነበርዎ። ንእስራኤል ድማ ሾሞንተ ዓመት ፈረደ። |