Judges 11:40 — Compare Translations
12 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣዋልድ እስራኤል ኣብ ዓመት ኣርባዕተ መዓልቲ ንጓል ይፍታሕ ጊልዓዳዊት ኪሓዝና ይኸዳ ነበራ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ሴቶች ልጆች ለገለዓዳዊዉ ለዮፍታሔ ልጅ በዓመት አራት ቀን ያለቅሱላት ዘንድ በዓመት በዓመት ይሄዱ ነበር። ይህችም በእስራኤል ዘንድ ሥርዐት ሆነች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ሴቶች ልጆች በዓመት በዓመቱ እየሄዱ የገለዓዳዊውን የዮፍታሔን ልጅ በዓመት አራት ቀን ሙሾ እንዲያወጡ በእስራኤል ዘንድ ልማድ ሆነ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤል ወጣት ሴቶች የገለዓዳዊውን የዮፍታሔን ልጅ በማሰብ በየዓመቱ እየወጡ የአራት ቀን ኀዘን ያደርጉላታል። |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wodeppe doommidi Isra7eeleta naateththa macca nayti layththan layththan oyddu gallas bantta sooppe haakki biidi Gala7aade dere Yoftahe nays mishetti yeehoy lose gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴፔ ዶሚዲ ኢስራኤሌታ ናቴ ማጫ ናይቲ ላይን ላይን ኦይዱ ጋላስ ባንታ ሶፔ ሃኪ ቢዲ ጋላኣዴ ዴሬ ዮፍታሄ ናይስ ሚሼቲ ዬሆይ ሎሴ ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ ማጫ ናይት ላይን ላይን ኦይዱ ጋላስ ባንታ ሶፐ ሃክ ብድ፥ ጋላዳ አድያ ዮፍታሄ ናኤስ ዬከይስነ ካዮተይስ ሜዘ ግድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele macca nayti laythan laythan oyddu gallas banta soope haaki bidi, Galada addiya Yoftaahe na7ees yeekeysinne kayoteysi meeze gidis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤል ወጣት ሴቶች የገለዓዳዊውን የዮፍታሔን ልጅ በማሰብ በየዓመቱ እየወጡ የአራት ቀን ሐዘን ያደርጉላታል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤላውያን ወጣት ሴቶች ልጆች በየዓመቱ ለአራት ቀን ያኽል ከቤታቸው ርቀው እየሄዱ ለገለዓዳዊው ለዮፍታሔ ሴት ልጅ ማዘናቸውና ማልቀሳቸው የተለመደ ሆነ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በዝ ምኽንያትዙይ እዩ ድማ ኻብቲ ጊዜ እቱይ ጀሚሩ ኣብ እስራኤል ልማድ ኮይኑ፥ ኣጓላት እስራኤል ንጓል ገለዓዳዊ ዮፍታሔ ብምዝካር በብዓመቱ እናወፃ ናይ ኣርባዕተ መዓልቲ ሓዘን ዝገብራላ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እተን ኣዋልድ እስራኤል በብዓመት እናኸዳ ንጓል ይፍታሕ ጊልዓዳዊ ኣርባዕተ መዓልቲ ይውድሳኣ ነበራ። |