Judges 11:31 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ካብ ደቂ ዓሞን ብሰላም ምስ ተመለስኩ፡ ካብ ኣፍ ደገ ቤተይ ዚወጽእ ዘበለ ኺረኽበኒ እዩ፣ ብርግጽ ናይ የሆዋ እዩ፣ ከም ዚሓርር መስዋእቲ ድማ ከቕርቦ እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከአ​ሞን ልጆች ዘንድ በደ​ኅና በተ​መ​ለ​ስሁ ጊዜ፥ ከቤቴ ደጅ ወጥቶ የሚ​ቀ​በ​ለ​ኝን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መሥ​ዋ​ዕት አደ​ር​ገ​ዋ​ለሁ” ብሎ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስእ​ለት ተሳለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከአሞን ልጆች ዘንድ በደኅና በተመለስሁ ጊዜ፥ ሊገናኘኝ ከቤቴ ደጅ የሚወጣው ማንኛውም ለእግዚአብሔር ይሆናል፤ ለሚቃጠልም መሥዋዕት አቀርበዋለሁ ብሎ ለእግዚአብሔር ስእለት ተሳለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሞናውያንን ድል አድርጌ በምመለስበት ጊዜ በመጀመሪያ ሊቀበለኝ ከቤቴ ደጅ የሚወጣው ማንኛውም ሰው ለጌታ ይሆናል፤ እኔም የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጌ አቀርበዋለሁ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኦላን ጾናደ ታን ሶ ስምያ ዎደ፥ ታና ሞካናዉ ታ ሶፐ ከስያዌ አያነ ግድና ኔሳ፤ ታን አ ነዉ ጹግያ ያርሹዋ ኡዳደ ሺሻና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) olan s'oonaade taani soo simmiyaa wode, taana mokkanaw ta sooppe kesiyaawe ayaanne gidina neessa; taani Aa new s'uuggiyaa yarshshuwaa udaade shiishshana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) tani olan xoonada tani soo simmiza wode tasoppe tana mokkanaas koyro keziza ay asikka gidiin iza nees xuugettiza yarsho histta shiishshana» giidi adinettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ኦላን ጾናዳ ሶ ሲሚዛ ዎዴ ታሶፔ ታና ሞካናስ ኮይሮ ኬዚዛ ኣይ ኣሲካ ጊዲን ኢዛ ኔስ ጹጌቲዛ ያርሾ ሂስታ ሺሻና» ጊዲ ኣዲኔቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ኦላ ፆናዳ ሶ ስምያ ዎደ ታና ሞካናዉ ታ ሶፐ ከይያ አይብካ ኔሳ፤ ታኒ እያ ፁግያ ያርሾ ኦዳ ነዉ ሺሻና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) taani olaa xoonada soo simmiya wode tana mokanaw ta soope keyiya aybika neesa; taani iya xuuggiya yarsho oothada new shiishana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሞናውያንን ድል አድርጌ በምመለስበት ጊዜ በመጀመሪያ ሊቀበለኝ ከቤቴ ደጅ የሚወጣው ማንኛውም ሰው ለእግዚአብሔር ይሆናል፤ እኔም የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጌ አቀርበዋለሁ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ድል አድርጌ ከዘመቻ ወደ ቤቴ በደኅና ስመለስ ከቤት ወጥቶ ሊቀበለኝ የሚመጣው ለአንተ ይሆናል፤ እርሱንም ለአንተ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጌ አቀርበዋለሁ።”
Amharic Tigrinya 2011 ይፍታሕ ድማ ንእግዚኣብሄር፡ ንደቂ ዓሞን ኣብ ኢደይ እንተ ሂብካንስ፡ ሽዑ ኪኸውን እዩ፡ ካብ ደቂ ዓሞን ብድሓን ምስ ተመለስኩ፡ እቲ ኪቕበሉኒ ኢሉ ኻብ ደጌታት ቤተይ ዚወጽእ፡ ንእግዚኣብሄር ይኹን፡ ንዚሐርር መስዋእቲ ከቕርቦ ኣየ፡ ኢሉ መብጽዓ ተማባጽዔ።