Judges 11:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂኸ ካብ ባላቅ ወዲ ዚፖር ንጉስ ሞኣብ ትበልጽ ዲኻ፧ ምስ እስራኤል ተቓሊሱ ይፈልጥ ድዩ ወይስ ኣንጻሮም ተቓሊሱ ይፈልጥ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወይስ ዛሬ ከሞ​ዓብ ንጉሥ ከሴ​ፎር ልጅ ከባ​ላቅ አንተ ትሻ​ላ​ለ​ህን? ወይስ እርሱ ከእ​ስ​ራ​ኤል ጋር ተጣ​ላን? ወይስ ተዋ​ጋ​ውን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወይስ ከሞዓብ ንጉሥ ከሴፎር ልጅ ከባላቅ አንተ ትሻላለህን? በውኑ እርሱ እስራኤልን ከቶ ተጣላውን? ወይስ ተዋጋውን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንተ ከሞዓብ ንጉሥ ከሴፎር ልጅ ከባላቅ ትበልጣለህን? ለመሆኑ እርሱ ከእስራኤል ጋር ተጣልቶአልን? ወይስ ተዋግቶአልን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኔን ጽፖራ ናኣ ሞኣበ ካትያ ባላቃፐ ምናይ? እ እስራኤልያ አሳና ዋላቀቲደ ዎይ ኦለቴዴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Neeni S'ippoora na'aa Moo'aabe Kaatiyaa Baalaak'appe minnay? I Israa'eeliyaa asaana walak'ettiide woy oletteedee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin baas neni Xipoora naa Mo7aabe kawo Balaaqeppe minnay? Izi Isra7eele asaara ooyettidee? Woykko olettidee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ኔኒ ጺፖራ ና ሞኣቤ ካዎ ባላቄፔ ሚናይ? ኢዚ ኢስራኤሌ ኣሳራ ኦዬቲዴ? ዎይኮ ኦሌቲዴ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ግዶሽን ኔኒ ስፎራ ናኣ፥ ሞአበ ካዋ ባላቃፐ ምናይ? እ እስራኤለ አሳራ ኦየትደ ዎይኮ ኦለትዴ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gidoshin neeni Sifoora na7aa, Moo7abe kawa Balaaqape minnay? I Isra7eele asaara ooyetide woyko oletidee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አንተ ከሞዓብ ንጉሥ ከሴፎር ልጅ ከባላቅ ትበልጣለህን? ለመሆኑ እርሱ ከእስራኤል ጋር ተጣልቷልን? ወይስ ተዋግቷልን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለመሆኑ አንተ የሞአብ ንጉሥ ከነበረው ከጺጶር ልጅ ከባላቅ ትበልጣለህን? እርሱ እንኳ እስራኤልን ከቶ አልተቋቋመም፤ እኛንም ይወጋ ዘንድ ወደ ጦርነት ለመውጣት አልደፈረም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዚ ኸዓ ንስኻ ኻብ ባላቅ ወዲ ሴፌር ንጉስ ሞኣብዶ ትበልፅ ኢኻ? ንሱ ምስ ደቂ እስራኤልዶ ተባኢሱ እዩ? ወይ ምስኣቶምዶ ተዋጊኡ እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ኸአ ካብ ባላቅ ወዱ ጺጵር፡ ንጉስ ሞኣብዶ ንስኻ ትበልጽ ኢኻ፡ ንሱ ምስ እስራኣኤልዶ ተባኢሱ ወይ ምስኦም ተዋጊኡ እዩ፡