Judges 11:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እስራኤል ድማ ናብ ሲሆን ንጉስ ኣሞራውያን ንጉስ ሄሽቦን ልኡኻት ሰደደ። እስራኤል ድማ ከምዚ በሎ፦ ብሃገርካ ኣቢልና ናብ ስፍረይ ንሓልፍ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እስራኤልም ወደ አሞራዊው ወደ ሐሴቦን ንጉሥ ወደ ሴዎን መልእክተኞችን ላከ፤ እስራኤልም፦ ‘በምድርህ በኩል ወደ ስፍራችን፥ እባክህ፥ አሳልፈን’ አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እስራኤልም ወደ አሞራዊው ወደ ሐሴቦን ንጉሥ ወደ ሴዎን መልክተኞችን ላከ፤ እስራኤልም። በምድርህ በኩል ወደ ስፍራችን፥ እባክህ፥ አሳልፈን አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ከዚያም እስራኤል በሐሴቦን ወዳለው ወደ አሞራውያን ንጉሥ ወደ ሴዎን መልእክተኞች ልኮ፥ ‘ወደ ገዛ ስፍራችን ለመሄድ በአገርህ እንዳልፍ ፍቀድልኝ’ አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሄዋፐ ጉይያን፥ እስራኤልያ አሳይ ሃሰቦና ጌተትያ ካታማን ደእያ አሞራዋናቱዋ ካትያ ስሆናኮ አሳ ኪቲዴ ኡንቱንቱ፥ ‘ሀያና፥ ነ ቢታና ኑና ኑ ጋድያ አርኪ’ ያጌድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hewaappe guyyiyaan, Israa'eeliyaa Asay Haaseboona geetettiyaa kataman de'iyaa Amoorawaanatuwaa Kaatiyaa Sihoonakko asaa kiittiide unttunttu, ‹Hayyanaa, ne biittaanna nuuna nu gadiyaa aatsaarikkii› yaageeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hessafe guye Isra7eele asay Haseboone geetettiza katamaan diza Amooreta kawo Sihoonekko as kiittides; isttas, ‹Woze nena ne derera nu aadhdhi baana mala nuna diggofarkkii!› gida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሄሳፌ ጉዬ ኢስራኤሌ ኣሳይ ሃሴቦኔ ጌቴቲዛ ካታማን ዲዛ ኣሞሬታ ካዎ ሲሆኔኮ ኣስ ኪቲዴስ፤ ኢስታስ፥ ‹ዎዜ ኔና ኔ ዴሬራ ኑ ኣ ባና ማላ ኑና ዲጎፋርኪ!› ጊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄሳፈ ጉየ፥ እስራኤለ አሳይ ሀሰቦና ካታማን ደእያ አሞረታ ካዋ ስሆናኮ አሰ ኪትድ፥ ‘ሀያና፥ ነ ቢታራ ኑና አርክ’ ያግድ ኦይችስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hessafe guye, Isra7eele asay Haseboona kataman de7iya Amooreta kawa Sihoonako ase kiittidi, ‘Hayyana, ne biittara nuna aatharki’ yaagidi oychis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ከዚያም እስራኤል በሐሴቦን ወዳለው ወደ አሞራውያን ንጉሥ ወደ ሴዎን መልእክተኞች ልኮ፣ ‘ወደ ገዛ ስፍራችን ለመሄድ በአገርህ እንዳልፍ ፍቀድልኝ’ አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ እስራኤላውያን በሐሴቦን ሆኖ ወደሚገዛው ወደ አሞራውያን ንጉሥ ወደ ሲሖን መልእክተኞች ልከው በአገሩ በኩል አልፈው ወደ አገራቸው እንዲሄዱ አስጠየቁት፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ደቂ እስራኤል ከዓ ናብ ሴዎን ንጉስ ኣሞራውያን፥ ናብ ንጉስ ሓሴቦን፥ ልኡኻት ሰዲዶም፥ ‘በይዛኻ ኽሳዕ እታ ቦታና እንበፅሕ ብምድርኻ ኣሕልፈና’ በልዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እስራኤል ከአ ናብ ሲሆን ንጉስ ኣሞራውያን፡ ንጉስ ሔስቦን፡ ልኡኻት ሰዲዱ፡ እስራኤል በጃኻ ክሳዕ እታ ቦታይ ብምድርኻ ኣሕልፈና በሎ። |