Judges 11:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሱ ድማ፡ ዮፍታሕ ከምዚ ይብል፦ እስራኤል ንምድሪ ሞኣብን ንምድሪ ደቂ ዓሞንን ኣይወሰዳን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዮፍታሔ እንዲህ ይላል፥ “እስራኤል ከግብፅ በወጡ ጊዜ የሞዓብን ምድር፥ የአሞንንም ልጆች ምድር አልወሰዱም፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም አለው። ዮፍታሔ እንዲህ ይላል። እስራኤል የሞዓብን ምድር የአሞንንም ልጆች ምድር አልወሰደም፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም አላቸው፤ “ዮፍታሔ እንዲህ ይላል፤ እስራኤል የሞዓብንም ሆነ የአሞናውያንን ምድር አልወሰደም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋዳን ያጌዳ፤ “እስራኤልያ አሳይ ሞኣበ ጋድያ ዎይ አሞና ጋድያ አክቤና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawaadan yaageedda; «Israa'eeliyaa Asay Moo'aabe gadiyaa woy Amoona gadiyaa akibeenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Isra7eele asay Mo7aabe biitta woykko Amoone biitta ekkibeenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢስራኤሌ ኣሳይ ሞኣቤ ቢታ ዎይኮ ኣሞኔ ቢታ ኤኪቤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኪተትዳ አሳይ፥ “እስራኤለ አሳይ ሞአበ ቢታ ዎይኮ አሞነ ቢታ ኤክቤና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kiitetida asay, “Isra7eele asay Moo7abe biitta woyko Amoone biitta ekibeenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲህም አላቸው፤ “ዮፍታሔ እንዲህ ይላል፤ እስራኤል የሞዓብንም ሆነ የአሞናውያንን ምድር አልወሰደም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲህ በማለትም መልስ ሰጠው፤ “እስራኤላውያን የሞአብንም ሆነ የዐሞንን ምድር አልወሰዱም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምዙይ በሎ፦ “ዮፍታሔ ኸምዙይ ይብል ኣሎ፦ እስራኤል ምድሪ ሞኣብን ምድሪ ደቂ ኣሞንን ኣይወሰደን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በሎ ኸአ፡ ይፍታሕ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እስራኤል ምድሪ ሞኣብን ምድሪ ደቂ ዓሞንንሲ ኣይወሰደን። |