Judges 10:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ሰላሳ ድሙ ዝጋልቡ ሰላሳ ኣወዳት ነበሮ፣ ክሳዕ ሎሚ ኣብ ምድሪ ጊልዓድ እትርከብ ሓቮት-ያዒር ዚብሃላ ሰላሳ ከተማታት ነበሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሠ​ላሳ ሁለት የአ​ህያ ግል​ገ​ሎች ይቀ​መጡ የነ​በሩ ሠላሳ ሁለት ልጆ​ችም ነበ​ሩት፤ ለእ​ነ​ር​ሱም እስከ ዛሬ ድረስ የኢ​ያ​ዕር መን​ደ​ሮች የተ​ባሉ በገ​ለ​ዓድ ምድር ያሉ ሠላሳ ሁለት ከተ​ሞች ነበ​ሩ​አ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሠላሳ የአህያ ግልገሎች ይቀመጡ የነበሩ ሠላሳ ልጆችም ነበሩት፤ ለእነርሱም እስከ ዛሬ ድረስ የኢያዕር መንደሮች የተባሉ በገለዓድ ምድር ያሉ ሠላሳ ከተሞች ነበሩአቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያኢር በሠላሳ አህዮች የሚጋልቡ ሠላሳ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ ልጆቹም እስከ ዛሬ ድረስ የያኢር መንደሮች ተብለው የሚጠሩ ሠላሳ ከተሞች በገለዓድ ምድር ነበሯቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀታሙ ሀረቱዋ ቶግያ ሀታሙ አቱማ ናናይ ደኢኖ፤ ኡንቱንቶ ጋላኣደ ጋድያን ሀታሙ ካታማቱ ደኢኖ። ሄ ካታማቱ ሀቼ ጋካናዉ ሀቦት-ያኢራ ካታማቱዋ ጌተቲደ ጼሰቲኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hattamu haretuwaa toggiyaa hattamu attuma naanay de'iino; unttunttoo Gala'aade gadiyaan hattamu katamatuu de'iino. He katamatuu hachche gakkanaw Haboot-Yaa'iira katamatuwaa geetettiide s'eesettiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izas 30 hareta toggiza 30 attuma nayti deettes; isttas Gala7aade biittan 30 katamati deettes; he katamati hach gakkanaas Ya7ire katamata geetetti xeygetteettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛስ 30 ሃሬታ ቶጊዛ 30 ኣቱማ ናይቲ ዴቴስ፤ ኢስታስ ጋላኣዴ ቢታን 30 ካታማቲ ዴቴስ፤ ሄ ካታማቲ ሃች ጋካናስ ያኢሬ ካታማታ ጌቴቲ ጼይጌቴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያዉ ሀስታሙ ባቁሎ ቶግያ ሀስታሙ አደ ናይት ደኦሶና። ኤንታዉ ጋላዳ ቢታን ሀስታሙ ካታማት ደኦሶና። ሄ ካታማት ሀች ጋካናዉ ያእራ ካታማታ ጌተትድ ፄገቶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyaw hastamu baqulo toggiya hastamu adde nayti de7oosona. Entaw Galada biittan hastamu katamati de7oosona. He katamati hachi gakanaw Ya7ira katamata geetetidi xeegetoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢያዕር በሠላሳ አህዮች የሚጋልቡ ሠላሳ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ ልጆቹም እስከ ዛሬ ድረስ የኢያዕር መንደሮች ተብለው የሚጠሩ ሠላሳ ከተሞች በገለዓድ ምድር ነበሯቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሠላሳ አህዮች ላይ ተቀምጠው የሚጋልቡ ሠላሳ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም በገለዓድ ምድር ሠላሳ ከተሞች ነበሩአቸው፤ እነዚህም ከተሞች እስከ ዛሬ የያኢር መንደሮች ተብለው ይጠራሉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ኣብ ልዕሊ ሰላሳ ኣእዱግ ዝቕመጡ፥ ሰላሳ ደቂ ነበርዎ፤ ኣብ ምድሪ ገለዓድ ዘለዋ ሰላሳ ኸተማታት ከዓ ይገዝኡ ነበሩ። ንሳተን ክሳዕ ሎሚ ዓድታት ኢያኢር ይበሃላ ኣለዋ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ሰላሳ ገልገል ኣድጊ ዚውጥሑ ዝነበሩ፡ ሰላሳ ደቂ ነበርዎ፡ ኣብ ምድሪ ጊልዓድ ዘለዋ ሰላሳ ኸተማ ኸአ ነበራኦም፡ ንሳተን ክሳዕ ሎሚ ዓድታት ያኢር ይብሀላ ኣለዋ።