Joshua 9:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሰብ እስራኤል ንሂዋውያን፡ ምናልባት ኣብ ማእከልና ትነብር ትኸውን። ከመይ ጌርናኸ ምሳኻ ሊግ ክንገብር?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ኤዌ​ዎ​ና​ው​ያ​ንን፥ “ምና​ል​ባት በመ​ካ​ከ​ላ​ችን የም​ት​ቀ​መጡ እንደ ሆነ እን​ዴ​ትስ ከእ​ና​ንተ ጋር ቃል ኪዳን እና​ደ​ር​ጋ​ለን?” አሉ​አ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም ሰዎች ኤዊያውያንን። ምናልባት በመካከላችን የምትቀመጡ እንደ ሆነ እንዴትስ ከእናንተ ጋር ቃል ኪዳን እናደርጋለን? አሉአቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤልም ሰዎች ኤዊያውያን እንዲህ አሉአቸው፦ “ምናልባት በመካከላችን የምትቀመጡ እንደሆነ እንዴትስ ከእናንተ ጋር ቃል ኪዳን እናደርጋለን?”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ አሳይ ሂዌቱዋ፥ “ህንተንቱ ኑ ጋድያን ደእያ አሰንቶነ፥ አያን ኤሪደ ህንተናና ጫቀታኔ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa Asay Hiiwetuwaa, «Hinttenttu nu gadiyaan de'iyaa asenttonne, ayan eriide hinttenana c'aak'k'etannee?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay Hiiwetas, «Intte nu matan diza asaakko nu ay eridi inttenara caaqettanee?» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ሂዌታስ፥ «ኢንቴ ኑ ማታን ዲዛ ኣሳኮ ኑ ኣይ ኤሪዲ ኢንቴናራ ጫቄታኔ?» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያትን፥ እስራኤለ አሳይ ጋባኦነ አሳኮ፥ “ህንተ ኑ ማታን ደእያ አሰኮሽ? ኑ አይብን ኤርድ ህንተራ ጫቀታኔ?” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaatin, Isra7eele asay Gaba7oone asaako, “Hinte nu matan de7iya asaakosh? Nu aybin eridi hintera caaqetanee?” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእስራኤልም ሰዎች ለኤዊያውያኑ፣ “እናንተ የምትኖሩት እዚሁ ቅርብ ቢሆንስ? ታዲያ ከእናንተ ጋር እንዴት ቃል ኪዳን እንገባለን?” አሏቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤል ሰዎች ግን የገባዖንን ሰዎች “ከእናንተ ጋር እንዴት ውል እናደርጋለን? ምናልባትም እናንተ በእኛ መካከል የምትኖሩ ልትሆኑ ትችላላችሁ” አሉአቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰብ እስራኤል ከዓ ንሔዋውያን “ምናልባሽ ኣብ ማእኸልና እትነብሩ ኸይትኾኑ፥ ከመይ ጌርና ምሳኻትኩም ቃል ኪዳን ክንኣቱ?” በልዎም።
Amharic Tigrinya 2011 ሰብ እስራኤል ከአ ንሃዋውያን፡ ምናልባሽ ኣብ ማእከልና ትነብሩ ኸይትኾኑ፡ ከምይ ጌርና ምሳኻትኩም ኪዳን ክንአቱ፡ በልዎም።