Joshua 9:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብ እያሱ ኣብ ሰፈር ጊልጋል ከይዶም፡ ንዕኡን ንሰብ እስራኤልን፡ ካብ ርሑቕ ሃገር መጺእና፡ በልዎም። ሽዑ ሕጂ ምሳና ቃል ኪዳን ውሰድ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ኢያ​ሱና ወደ እስ​ራ​ኤል ጉባኤ ወደ ጌል​ገላ መጥ​ተው ለኢ​ያ​ሱና ለእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ፥ “ከሩቅ ሀገር መጥ​ተ​ናል፤ አሁ​ንም ከእኛ ጋር ቃል ኪዳን አድ​ርጉ” አሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢያሱም ወደ ሰፈረበት ወደ ጌልገላ ሄደው ለእርሱና ለእስራኤል ሰዎች። ከሩቅ አገር መጥተናል፤ አሁንም ከእኛ ጋር ኪዳን አድርጉ አሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢያሱም ወደ ሰፈረበት ወደ ጌልገላ ሄደው ለእርሱና ለእስራኤል ሰዎች እንዲህ አሉ፦ “ከሩቅ አገር መጥተናል፤ እንግዲህ አሁን ከእኛ ጋር የቃል ኪዳን አድርጉ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን ኡንቱንቱ ኢያሱ ዱንካኔዳ ሳኣ ገልጋላ ቢደ፥ አውነ እስራኤልያ አሳዉ፥ “ኑን ሃኮ ጋድያፐ ዬዶ። ሀይ ኑናና ሳሮ ደአና ማላ ቃላ ጫቁዋ ጫቃ” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan unttunttu Iyyaasu dunkkaaneedda sa'aa Gelggala biide, awunne Israa'eeliyaa asaw, «Nuuni haakko gadiyaappe yeeddo. Hay nuunanna saro de'ana mala k'aalaa c'aak'uwaa c'aak'k'a» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye istti Iyaasoy dunkaanidaso Gelgela biidi Iyaasossinne Isra7eele asaas, «Nuni haaho biittafe yidos; ha7i nunara caaqettite» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኢስቲ ኢያሶይ ዱንካኒዳሶ ጌልጌላ ቢዲ ኢያሶሲኔ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ «ኑኒ ሃሆ ቢታፌ ዪዶስ፤ ሃኢ ኑናራ ጫቄቲቴ» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ እስራኤለ አሳይ ዱንካንዳ ጉታ ጋልጋላ ብድ፥ እያሱኮነ እስራኤለ አሳኮ፥ “ኑኒ ሃሆ ጋደፐ ይዳ። ኑ ይዳይ ህንተራ ጫቀትድ ሳሮ ዳናሳ” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti Isra7eele asay dunkaanida guta Galgala bidi, Iyyasukonne Isra7eele asaako, “Nuuni haaho gadepe yida. Nu yiday hintera caaqetidi saro daanasa” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ኢያሱ ወደ ሰፈረበት ወደ ጌልገላ ሄደው ኢያሱንና የእስራኤልን ሰዎች፣ “የመጣነው ከሩቅ አገር ነው፤ ከእኛ ጋር ቃል ኪዳን ግቡ” አሏቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህን ሁሉ ካደረጉ በኋላ በጌልገላ ወደሚገኘው ሰፈር ሄደው ኢያሱንና እስራኤላውያንን፦ “እኛ የመጣነው ከሩቅ አገር ነው፤ የመጣነውም ከእናንተ ጋር የቃል ኪዳን ውል ለማድረግ ነው” አሉአቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢያሱ ሰፊርዎ ናብ ዘሎ ናብ ጌልገላ ኸይዶም ከዓ፥ ንእኡን ንሰብ እስራኤልን “ካብ ርሑቕ ሃገር ዝመፃእና ኢና፥ ሕዚ ድማ ምሳና ኺዳን እተዉ” በልዎም።
Amharic Tigrinya 2011 ናብ እያሱ ናብቲ ሰፈር ኣብ ጊልጋል ከይዶም ከአ፡ ንእኡን ንሰብ እስራኤልን፡ ካብ ርሑቕ ሃገር ዝመጻእና ኢና፡ ሕጂ ድማ ምሳና ኺዳን እተው፡ በልዎም።