Joshua 9:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እያሱ ድማ በታ መዓልቲ እቲኣ ንጉባኤን ንመሰውኢ እግዚኣብሄርን ክሳዕ ሎሚ ኣብታ ዝሐረያ ቦታ ዕንጨይትን ዒላታት ማይን ገበሮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያም ቀን ኢያሱ እነርሱን ለማኅበሩና ለእግዚአብሔር መሠዊያ እንጨት ቈራጮችና ውኃ ቀጂዎች አደረጋቸው። ስለዚህም የገባዖን ሰዎች ለማኅበሩና ለእግዚአብሔር መሠዊያ፥ እግዚአብሔርም ለመረጠው ስፍራ እስከ ዛሬ ድረስ እንጨት ቈራጮች፥ ውኃም ቀጂዎች ሆኑ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያም ቀን ኢያሱ ለማኅበሩ በመረጠውም ስፍራ እስከ ዛሬ ድረስ ለእግዚአብሔር መሠዊያ እንጨት ቈራጮች ውኃም ቀጂዎች አደረጋቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያም ቀን ኢያሱ በመረጠው ስፍራ እስከ ዛሬ ድረስ ለማኅበሩና ለጌታ መሠዊያ እንጨት ቈራጮች ውኃም ቀጂዎች አደረጋቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ጋላስ ኢያሱ ጋባኦና አሳቱዋ እስራኤልያ ማባራዉነ መና ጎዳዉ ያርሽያ ሳአዉ ም ቃንጻናዳንነ ሃ ትካናዳን ኦና ኡንቱንቱ ሀቼ ጋካናዉ ጾሳይ አሳይ ባረዉ ጎይናናዳን ዶሬዳዌ ሳኣን ሀቃንነ ሄዋዳን ኦደ ደኢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He gallassi Iyyaasu Gabaa'oona asatuwaa Israa'eeliyaa maabarawunne Med'ina Godaw yarshshiyaa sa'aw mitsaa k'ans's'anaadaaninne haatsaa tikkanaadan ootsina unttunttu hachche gakkanaw S'oossay Asay barew goynnanaadan dooreeddawe sa'aan hak'aninne hewaadan ootsiidde de'iino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He gallas Iyaasoy Geba7oone asata Isra7eele maabaraassinne GODAY dooridasohon eqqida yarshosozas istti hach gakkanaas mith mixanaassinne haath duuqqana mala ooththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ጋላስ ኢያሶይ ጌባኦኔ ኣሳታ ኢስራኤሌ ማባራሲኔ ጎዳይ ዶሪዳሶሆን ኤቂዳ ያርሾሶዛስ ኢስቲ ሃች ጋካናስ ሚ ሚጻናሲኔ ሃ ዱቃና ማላ ኦዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ጋላስ እያሱይ፥ ጋባኦና አሳታ እስራኤለታስነ ጎዳይ ዶርዳ በሳን ደእያ እያ ያርሾ በሳስ ሃነ ም ሺሽያ አስ ግዳና መላ ኦስ። ጋባኦና አሳት ሀች ጋካናዉ ሄሳ ኦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He gallas Iyyasuy, Gaba7oona asata Isra7eeletasinne Goday doorida bessan de7iya iya yarsho bessaas haathenne mithi shiishiya asi gidana mela oothis. Gaba7oona asati hachi gakanaw hessa oothosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያችም ዕለት ኢያሱ የገባዖንን ሰዎች ለማኅበረ ሰቡና እግዚአብሔር በሚመርጠው ስፍራ ለሚቆመው የእግዚአብሔር ለሆነው መሠዊያ እስከ ዛሬ ድረስ ዕንጨት ቈራጮችና ውሃ ቀጂዎች አደረጋቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን በዚሁ ጊዜ እንጨት በመቊረጥና ውሃ በመቅዳት ለእስራኤል ሕዝብና ለእግዚአብሔር መሠዊያ አገልጋዮች እንዲሆኑ አደረገ። እነርሱም እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ስሙ እንዲጠራበት በመረጠው ቦታ፥ ይህንኑ አገልግሎት በመፈጸም ላይ ይገኛሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢያሱ ኸዓ፥ በታ መዓልቲ እቲኣ ኣብታ ዝሓረያ ቦታ ነቲ ማሕበርን ንመሰውኢ እግዚኣብሄርን ቘረፅቲ ዕንፀይትን ቀዳሕቲ ማይን ገበሮም። ንሳቶምውን ኣብታ እግዚኣብሄር ንቤቱ ዝሓረያ ቦታ ኽሳዕ እዛ መዓልቲ እዚኣ ቘረፅቲ ዕንፀይትን ቀዳሕቲ ማይን ኮይኖም ኣለዉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እያሱ ኸአ፡ በታ መዓልቲ እቲኣ ነቲ ኣኼባን ንመሰውኢ እግዚኣብሄርን ኣብታ ንሱ ዝሐረያ ቦታ ኽሳዕ እዛ መዓልቲ እዚኣ ቖረጽቲ ዕጨይትን ወረዲ ማይን ገብሮም። |