Joshua 9:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንእያሱ ድማ ከምዚ ኢሎም መለሱ፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ንጊልያኡ ሙሴ ብዘላ ምድሪ ኺህበኩምን ንዅሎም ነበርቲ እታ ሃገር ቅድሜኹም ኬጥፍኣኩምን ከም ዝኣዘዞም ንባሮትኩም ብርግጽ ስለ እተነግሮም ፡ ስለዚ ኣዚና መከራን ፈራሕናን። ህይወትና ብሰንክኻ፡ ነዚ ነገር እዚ ድማ ጌርና። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | መልሰውም ኢያሱን፥ “እኛ ባሪያዎችህ ምድሪቱን ሁሉ ይሰጣችሁ ዘንድ፥ በእርስዋም የሚኖሩትን ሁሉ ከፊታችሁ ያጠፋ ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር ባሪያውን ሙሴን እንዳዘዘ በእውነት ሰምተናል፤ ስለዚህም ከእናንተ የተነሣ ስለ ነፍሳችን እጅግ ፈራን፤ ይህንም ነገር አድርገናል፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | መልሰውም ኢያሱን። እኛ ባሪያዎችህ ምድሪቱን ሁሉ ይሰጣችሁ ዘንድ፥ በእርስዋም የሚኖሩትን ሁሉ ከፊታችሁ ያጠፋ ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር ባሪያውን ሙሴን እንዳዘዘ በእውነት ሰምተናል፥ ስለዚህም ከእናንተ የተነሣ ስለ ነፍሳችን እጅግ ፈራን፥ ይህንንም ነገር አድርገናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | መልሰውም ኢያሱን እንዲህ አሉት፦ “እኛ ባርያዎችህ ምድሪቱን ሁሉ እንዲሰጣችሁ፥ በእርሷም የሚኖሩትን ሁሉ ከፊታችሁ እንዲያጠፋ ጌታ አምላክህ ባርያውን ሙሴን እንዳዘዘ በእውነት ሰምተናል፥ ስለዚህም ከእናንተ የተነሣ ስለ ነፍሳችን እጅግ ስለ ፈራን ይህን ነገር አድርገናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ኢያሱዉ ዛሪደ ሀዋዳን ያጌድኖ፤ “ኑን ነ ቆማቱ መና ጎዳይ ሀ ጋድያ ኡባ ህንተንቶ እማናዳንነ አን ደእያ አሳ ኡባ ህንተንቱ ስንፐ ይሳናዳን ባረ ቆማ ሙሳ አዛዜዳዋ ጌሺደ ስሴዶ። ሄዋ ድራዉ ህንተፐ ኑ ሸምፖ ዳሮ ያዪደ ሀዋ ኦዶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu Iyyaasuw zaariide hawaadan yaageeddino; «Nuuni ne k'oomatuu Med'ina Goday ha gadiyaa ubbaa hinttenttoo immanaadaaninne an de'iyaa asaa ubbaa hinttenttu sintsaappe d'ayssanaadan bare k'oomaa Musa azazeeddawaa geeshshiide siseeddo. Hewaa diraw hintteppe nu shemppoo daro yayyiide hawaa ootseeddo. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti Iyaasos, «Nuni ne aylleti GODAA ne Xoossay ha biitta ubbaa inttes immanayssanne izan diza asaa ubbaa intte sinththafe dhayssanaas ba aylle Muse azazidayssa geeshshi siyidos. Hessa gishshas inttefe dendoyssan nu shemppos hirgidi hayssa ooththidos. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ኢያሶስ፥ «ኑኒ ኔ ኣይሌቲ ጎዳ ኔ ጾሳይ ሃ ቢታ ኡባ ኢንቴስ ኢማናይሳኔ ኢዛን ዲዛ ኣሳ ኡባ ኢንቴ ሲንፌ ይሳናስ ባ ኣይሌ ሙሴ ኣዛዚዳይሳ ጌሺ ሲዪዶስ። ሄሳ ጊሻስ ኢንቴፌ ዴንዶይሳን ኑ ሼምፖስ ሂርጊዲ ሃይሳ ኦዶስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ዛሪድ፥ “ኑኒ ነ አይለት፥ ጎዳይ ህንተ ፆሳይ ሀ ቢታን ደእያ አሳ ኡባ ይስድ፥ ቢታ ህንተዉ እማናዉ ባ አይልያ ሙሰስ ኦድዳይሳ ስእዳ። ሄሳ ግሾ፥ ህንተዉ ባብድ ሀይሳ ኦዳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti zaaridi, “Nuuni ne aylleti, Goday hinte Xoossay ha biittan de7iya asa ubbaa dhaysidi, biitta hintew immanaw ba aylliya Muses odidaysa si7ida. Hessa gisho, hintew babidi haysa oothida. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱም ለኢያሱ እንዲህ ብለው መለሱለት፤ “አምላክህ እግዚአብሔር ባሪያውን ሙሴን እንዳዘዘው፣ ምድሪቱን በሙሉ ለእናንተ እንደሚሰጣችሁና ነዋሪዎቿንም ከፊታችሁ እንደሚያጠፋቸው በርግጥ ለእኛ ለባሪያዎችህ ተነግሮናል፤ ስለዚህ ከእናንተ የተነሣ ለሕይወታችን በመሥጋት ይህን አድርገናል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱም እንዲህ ሲሉ መለሱ፤ “ጌታችን ሆይ! እኛ አገልጋዮችህ በእርግጥ ይህን አድርገናል፤ አምላካችሁ እግዚአብሔር እናንተ በውስጧ የሚኖሩትን ሕዝብ በመግደል ምድሪቱን ያወርሳችሁ ዘንድ አገልጋዩን ሙሴን ያዘዘው መሆኑን ዐውቀናል፤ ይህንንም ያደረግነው እናንተን ከመፍራታችን የተነሣ ሕይወታችንን ለማትረፍ ፈልገን ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሳቶም ድማ ንኢያሱ “እቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ንሙሴ ባርያኡ ዅላ እዛ ምድሪ እዚኣ ኽህበኩም፥ ኣብዛ ሃገር ንዝነብሩ ዅሎም ከዓ ኻብ ቅድሜኹም ከጥፍኦም ከም ዝኣዘዞ፥ ሰሚዕና ኢና። ስለዙይ ኣብ ቅድሜኹም ንነፍስና የመና ስለ ዝፈራሕና ኢና እዝ ነገር እዙይ ዝገበርና። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሳቶም ድማ ንእያሱ፡ እቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ንሙሴ ባርያኡ ብዘላ ምድሪ እዚኣ ኺህበኩም፡ ኣብዛ ሃገር እዚ ገበርና። |