Joshua 9:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ርጉማት ኢኹም፣ ካባኻትኩምውን ሓደ እኳ ካብ ባሮትን ካብ ቆረጽቲ ዕንጨይትን ንቤት ኣምላኸይ ካብ ዒላታት ማይን ዝናገፍ የልቦን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንም የተ​ረ​ገ​ማ​ችሁ ሁኑ፤ ለእ​ኔም፥ ለአ​ም​ላ​ኬም እን​ጨት ቈራጭ፥ ውኃም ቀጂ የሆነ ባሪያ ከእ​ና​ንተ አይ​ጠ​ፋም” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም የተረገማችሁ ናችሁ፤ ለአምላኬም ቤት እንጨት ቈራጭ ውኃም ቀጂ የሆነ ባሪያ ከእናንተ ለዘላለም አይጠፋም አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንግዲህ አሁን የተረገማችሁ ናችሁ፤ እናንተም ለአምላኬ ቤት እንጨት ቈራጭ ውኃም ቀጂ ባርያዎች ለዘለዓለም ትሆናላችሁ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተንቱ ሄዋ ሀኔዳ ድራዉ ሸቀቴድታ፤ ህንተንቱ መናዉ ታ ጾሳ ጎለን ም ቃንጽያነ ሃ ትክያ አይልያ ግዳና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hinttenttu hewaa haneedda diraw shek'etteeddita; hinttenttu med'inaw ta S'oossaa gollen mitsaa k'ans's'iyaanne haatsaa tikkiyaa ayiliyaa gidana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas ha7i intte qanggettidayta; guuththati ta GODAA Keeththan mith mixizanne haath duuqqiza aylleta gidana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ሃኢ ኢንቴ ቃንጌቲዳይታ፤ ጉቲ ታ ጎዳ ኬን ሚ ሚጺዛኔ ሃ ዱቂዛ ኣይሌታ ጊዳና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ሄሳ ኦዳ ግሾ፥ ባደትዳይሳታ። ህንተ መርናዉ ታ ፆሳ ኬን ምነ ሃ ሺሽያ አይለ ግዳና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte hessa oothida gisho, baadetidaysata. Hinte merinaw ta Xoossaa keethan mithin haathe shiishiya aylle gidana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ አሁን የተረገማችሁ ናችሁ፤ ጥቂቶቻችሁም ለአምላኬ ቤት ምንጊዜም ዕንጨት ቈራጭ፣ ውሃ ቀጂ ባሮች ትሆናላችሁ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህን በማድረጋችሁ ምክንያት እግዚአብሔር ፈርዶባችኋል፤ ስለዚህም የእናንተ ሕዝብ እንጨት በመቊረጥና ውሃ በመቅዳት ለአምላኬ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ለዘለዓለም አገልጋዩ ይሆናል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዚ ድማ ንስኻትኩም ርጉማት ኢኹም፤ ካባኻትኩምውን ንቤት ኣምላኸይ ቈረፅቲ ዕንፀይትን ቀዳሕቲ ማይን ዝኾነ ባርያ ንዘለኣለም ኣይጠፍእን” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ድማ ንስኻትኩም ርጉማት ኢኹም፡ ባርነት ከአ ካባኻትኩም ኣይለቀቕን። ንቤት ኣምላኸይ ቖረጽቲ ዕጨይትን ወረዲ ማይን ክትኮኑ ኢኹም፡ ኢሉ ተዛረቦም።