Joshua 9:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እያሱ ድማ ጸዊዑ ተዛረቦም እሞ፡ ስለምንታይ ካባኻትኩም ኣዚና ርሒቕና ኢና፡ ብምባል ኣታሊልኩምና፡ በሎም። ኣብ መንጎና ክትነብር ከለኻ? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢያሱም ጠርቶ፥ “እናንተ በመካከላችን የምትኖሩ ስትሆኑ፦ ‘ከእናንተ እጅግ የራቅን ነን’ ብላችሁ ለምን አታለላችሁን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢያሱም ጠርቶ። እናንተ በመካከላችን ስትኖሩ። ከእናንተ እጅግ የራቅን ነን ብላችሁ ለምን አታለላችሁን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢያሱም ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ በመካከላችን ስትኖሩ፦ ‘ከእናንተ እጅግ የራቅን ነን’ ብላችሁ ለምን አታለላችሁን? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኢያሱ ጋባኦና አሳቱዋ ጼጊደ፥ “ኑ ጋድያን ደኢደ፥ ‘ኑን ዳሮ ሃኮ ጋድያፐ ዬዶ’ ጊደ፥ አያዉ ኑና ጭሜድቴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyyaasu Gabaa'oona asatuwaa s'eegiide, «Nu gadiyaan de'iidde, ‹Nuuni daro haakko gadiyaappe yeeddo› giide, ayaw nuuna c'immeeditee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyaasoy Geba7oone asata xeygidi, «Intte haan nu matan de7ishe, ‹Nuni keehi haaho biittafe yidos› giidi ays nuna baleththidetii? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢያሶይ ጌባኦኔ ኣሳታ ጼይጊዲ፥ «ኢንቴ ሃን ኑ ማታን ዴኢሼ፥ ‹ኑኒ ኬሂ ሃሆ ቢታፌ ዪዶስ› ጊዲ ኣይስ ኑና ባሌዴቲ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እያሱይ ጋባኦና አሳ ፄግድ፥ “ኑ ማታን ደእሸ፥ ‘ኑኒ ዳሮ ሃሆ ቢታፈ ይዳ’ ግድ፥ ኑና አይስ ጭምደቲ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyyasuy Gaba7oona asaa xeegidi, “Nu matan de7ishe, ‘Nuuni daro haaho biittafe yida’ gidi, nuna ayis cimmidetii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ኢያሱ የገባዖንን ሰዎች ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “እዚሁ አጠገባችን መኖራችሁ የታወቀ ሆኖ ሳለ፣ ‘የምንኖረው ከእናንተ በራቀ ስፍራ ነው’ ብላችሁ ያታለላችሁን ለምንድን ነው? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢያሱም የገባዖንን ሕዝብ ወደ እርሱ ፊት እንዲቀርቡ አድርጎ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፤ “በዚሁ በቅርብ የምትኖሩ ሲሆን፥ በጣም ሩቅ ከሆነ አገር የመጣን ነን ብላችሁ ስለምን አታለላችሁን? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢያሱ ድማ ንሰብ ጊብዓ ናብኡ ፀዊዑ “ኣብ ጥቓና እናሃለኹምስ ‘ንሕና ኻባኻትኩም እምብዛ ርሑቓት ኢና’ ብምባል ስለ ምንታይ ኣታለልኩምና? |
| Amharic Tigrinya 2011 | እያሱ ድማ ናብኡ ጸዊዑ፡ ኣብ ማእከልና ኽነስኹምሲ፡ ንሕና ኻባኹም ኣዚና ርሑቓት ኢና፡ ብምባልኩም ስለምንታይ ጠበርኩምና፡ |