Joshua 8:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣነን ኵሉ እቲ ምሳይ ዘሎ ህዝብን ድማ ናብታ ኸተማ ክንቀርብ ኢና፣ ከምቲ ቐዳማይ ጊዜ ኣንጻርና እንተ ወጺኦም ከኣ፡ ቅድሜኦም ክንሃድም ኢና።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔ፥ ከእ​ኔም ጋር ያለው ሕዝብ ሁሉ ወደ ከተ​ማ​ዪቱ እን​ቀ​ር​ባ​ለን፤ የጋ​ይም ሰዎች እኛን ሊገ​ናኙ እንደ ፊተ​ኛው በወጡ ጊዜ ከፊ​ታ​ቸው እን​ሸ​ሻ​ለን፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኔ ከእኔም ጋር ያለው ሕዝብ ሁሉ ወደ ከተማይቱ እንቀርባለን፤ እኛንም ሊገናኙ እንደ ፊተኛው በወጡ ጊዜ ከፊታቸው እንሸሻለን፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔ ከእኔም ጋር ያለው ሕዝብ ሁሉ ወደ ከተማይቱ እንቀርባለን፤ እኛንም ሊገናኙ እንደ ፊተኛው በወጡ ጊዜ ከፊታቸው እንሸሻለን፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታንነ ታናና ደእያ አሳይ ኡባይ ካታማኮ ሺቃና። ሄ ዎደ አይ ካታማ አሳይ ካሰዋዳንካ ኑና ኦላና ጊደ ከሳና፤ ኑን ኡንቱንቱፐ ባቃታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taaninne taananna de'iyaa Asay ubbay katamaakko shiik'ana. He wode Ayi katamaa Asay kasewaadankka nuuna olana giide kessana; nuuni unttunttuppe bak'atana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Taninne tanara diza asa ubbay katamaykko shiiqana; he wode Aye katama asay kaseyssaththoka nunara olettana giidi nuukko kezishin nuni isttafe baqatana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒኔ ታናራ ዲዛ ኣሳ ኡባይ ካታማይኮ ሺቃና፤ ሄ ዎዴ ኣዬ ካታማ ኣሳይ ካሴይሳካ ኑናራ ኦሌታና ጊዲ ኑኮ ኬዚሺን ኑኒ ኢስታፌ ባቃታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታነ ታራ ደእያ አሳ ኡባይ፥ ካታማኮ ሺቃና። ሄ ዎደ ጋየ ካታማ አሳይ ኑና ኦላናዉ ያ ዎደ ካሰይሳዳ ኑ ኤንታ ስንፈ ጉየ ስሚድ ባቃታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Tanne taara de7iya asa ubbay, katamaako shiiqana. He wode Gaye katamaa asay nuna olanaw yaa wode kaseysada nu enta sinthafe guye simmidi baqatana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እኔና አብረውኝ ያሉት ሁሉ ወደ ከተማዪቱ እንጠጋለን፤ ሰዎቹ ከዚህ በፊት እንዳደረጉት ሊወጉን ወደኛ ሲመጡ፤ እኛ ደግሞ እንሸሻለን፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኔና ከእኔ ጋር የተመደቡት የጦር ሰልፈኞች ወደ ከተማይቱ እንቀርባለን፤ የዐይ ወታደሮች በእኛ ላይ አደጋ ለመጣል በሚመጡብን ጊዜ ልክ ከዚህ በፊት ባደረግነው ዐይነት ወደ ኋላ እንሸሻለን፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነን እቲ ምሳይ ዘሎ ዅሉ ህዝብን ድማ፥ ናብታ ኸተማ ኽንፅጋዕ ኢና። ከምቲ ናይ ቀዳማይ ክዋግኡና ምስ ወፁ፥ ካብ ቅድሚኣቶም ክንሃድም ኢና።
Amharic Tigrinya 2011 ኣነን እቲ ምሳይ ዘሎ ኹሉ ህዝብን ድማ፡ ናብታ ኸተማ ኽንቀርብ ኢና። ኪኸውን ድማ እዩ፡ ከምቲ ናይ ቀዳማይ ኪቀባበሉና ምስ ወጹ፡ ካብ ቅድሚኦም ክንሀድም ኢና።