Joshua 8:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እስራኤላውያን ንዅሎም ነበርቲ ዓይ ኣብ መሮርን ኣብቲ ዝሰጐጎምዎ በረኻን ምስ ቀተልዎም፡ ኵሎም ኣብ ወሰን ሰይፊ ምስ ወደቑ፡ ክሳዕ ዚውዳእ ድማ፡ ኵሎም እስራኤላውያን ናብ ዓይ ተመሊሶም ስዓሩ ብስሕለት ሰይፊ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ተከ​ት​ለ​ዋ​ቸው በነ​በ​ረ​በት በተ​ራ​ራው ቍል​ቍ​ለ​ትና በም​ድረ በዳ የጋ​ይን ሰዎች መግ​ደ​ልን ከጨ​ረሱ፥ ሁሉ​ንም በጦር ወግ​ተው ከአ​ጠ​ፉ​አ​ቸው በኋላ ኢያሱ ወዲ​ያ​ውኑ ወደ ጋይ ተመ​ልሶ፥ በሰ​ይፍ አጠ​ፋት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲህም ሆነ፤ እስራኤልን ሊያሳድዱ ሄደው የነበሩትን የጋይን ሰዎች ሁሉ በሜዳና በምድረ በዳ ከገደሉአቸው በኋላ፥ እነርሱም በሰይፍ ስለት እስኪያልቁ ድረስ ከወደቁ በኋላ፥ እስራኤል ሁሉ ወደ ጋይ ተመለሱ፥ በሰይፍም ስለት መቱአት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲህም ሆነ፤ እስራኤልን ሊያሳድዱ ሄደው የነበሩትን የጋይን ሰዎች ሁሉ በሜዳና በምድረ በዳ ከገደሉአቸው በኋላ፥ እነርሱም በሰይፍ ስለት እስኪያልቁ ድረስ ከፈጁአቸው በኋላ፥ እስራኤል ሁሉ ወደ ጋይ ተመለሱ፥ በሰይፍም ስለት መቱአት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ አሳይ አይ ካታማ አሳይ ኡንቱንታ የደርሴዳ ደምባን ቃራ ማሻን ሙሸሬ ዉርሴዳዋፐ ጉይያን፥ ኡባይካ ጉየ አይ ካታማ ስሚደ፥ ካታማን አቴዳ አሳ ኡባ ቃራ ማሻን ዎድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa Asay Ayi katamaa Asay unttuntta yedersseedda dembbaan k'ara mashshaan mushereetsi wursseeddawaappe guyyiyaan, ubbaykka guyye Ayi katamaa simmiide, kataman atteeda asaa ubbaa k'ara mashshaan wod'eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay Aye attuma asaa ubbaa yedeththida dembaninne bazzon issaa issaa qara mashshan wodhi wursidaappe guye simmidi katamayo biidi heen beettida as ubbaa wodhida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ኣዬ ኣቱማ ኣሳ ኡባ ዬዴዳ ዴምባኒኔ ባዞን ኢሳ ኢሳ ቃራ ማሻን ዎ ዉርሲዳፔ ጉዬ ሲሚዲ ካታማዮ ቢዲ ሄን ቤቲዳ ኣስ ኡባ ዎዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳይ ጋየ ካታማ አሳ ኤንታና የደዳ በሳን ማሻን ዎድ ኦንግዳፐ ጉየ፥ ኡባይ ጉየ ካታማ ስሚድ፥ ካታማን አትዳ አሳ ኡባ ማሻን ዎዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay Gaye katamaa asa entana yedethida bessan mashshan wodhidi ongidaape guye, ubbay guye katamaa simmidi, kataman attida asaa ubbaa mashshan wodhidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስራኤላውያን የጋይን ወንዶች ሁሉ ባሳደዷቸው ሜዳና ምደረ በዳ ከጨረሷቸውና እያንዳንዳቸውንም በሰይፍ ከፈጁ በኋላ፣ ወደ ከተማዪቱ ተመልሰው በዚያ ያገኙትን ሁሉ ገደሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እስራኤላውያን በሜዳና በምድረ በዳ ቀደም ሲል የዐይ ወታደሮች እነርሱን አሳደዋቸው በነበረው ስፍራ ሁሉንም ገድለው ከጨረሱ በኋላ ወደ ዐይ ከተማ ገብተው በዚያ የተረፉትንም በሰይፍ ፈጁአቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እስራኤል ነቶም ኵሎም ደቂ ጋይ ኣብቲ ዘሳጕጉዎም ዝነበሩ ግራውትን ምድረ በዳን ቀቲሎም ምስ ወድኡ፥ ደቂ ጋይ ከዓ ዅሎም ብስሕለት ሰይፊ ምስ ወደቑ፥ ሽዑ ዅሎም ብዘለዉ ደቂ እስራኤል ናብ ጋይ ተመለሱ እሞ፥ ነቶም ህዝባ ብስሕለት ሰይፊ ወቕዕዎም።
Amharic Tigrinya 2011 ኮነ ኸአ፡ እስራኤል ነቶም ኩሎም ሰብ ዓይ ኣብቲ ዚሰጉዎም ዝነበሩ፡ ኣብ ግራውቲ ሰብ ዓይ ኣብቲ ዚሰጎዎም ዝነበሩ፡ ኣብ ግራውቲ ኣብ በረኻ ቐቲሎም ምስ ወድኡ፡ ንሳቶም ክሳዕ ዚውድኡ ኸአ ኹሎም ብስሕለት ሴፍ ምስ ወደቑ፡ ሽዕ ብዘለው እስራኤል ናብ ዓይ ተመልሱ እሞ፡ ንእኣ ብስሕለት ሴፍ ወቕዕዋ።