Joshua 7:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እያሱ ድማ ክዳውንቱ ቀዲዱ ኣብ ቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ብገጹ ናብ ምድሪ ተደፍአ፡ ንሱን ዓበይቲ እስራኤልን ድማ ኣብ ርእሶም ሓመድ ደርበዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢያሱም ልብሱን ቀደደ፤ እርሱና የእስራኤልም ሽማግሌዎች በእግዚአብሔር ታቦት ፊት እስከ ማታ ድረስ በግንባራቸው ተደፉ፤ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነሰነሱ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢያሱም ልብሱን ቀደደ፥ እርሱና የእስራኤልም ሽማግሌዎች በእግዚአብሔር ታቦት ፊት እስከ ማታ ድረስ በግምባራቸው ተደፉ፤ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነሰነሱ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢያሱም ልብሱን ቀደደ፥ እርሱና የእስራኤልም ሽማግሌዎች በጌታ ታቦት ፊት እስከ ማታ ድረስ በግምባራቸው ተደፍተው ሰገዱ፤ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነሰነሱ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን ኢያሱ ካዮቲደ፥ ባረ ማዩዋ ፔደ ጾሳ ታቦታ ስንን ኦማርስ ጋካናዉ ጉፋኔዳ። እስራኤልያ ጭማቱካ አዋዳን ሀኔድኖ፤ ባረንቱ ሁጲያንካ ባና ቆሌድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan Iyyaasu kayyottiide, bare mayuwaa peed'iide S'oossaa Taabootaa sintsan omarssi gakkanaw guufanneedda. Israa'eeliyaa c'imatuukka aawaadan haneeddino; barenttu huup'iyankka baanaa k'oleeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Iyaasoy ba may7o daakkides; histtidi GODAA Taabotaa sinththan omars gakkanaas gufannides. Isra7eele cimatikka hessa mala hanida; ba hu7enkka gudulla makkida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢያሶይ ባ ማይኦ ዳኪዴስ፤ ሂስቲዲ ጎዳ ታቦታ ሲንን ኦማርስ ጋካናስ ጉፋኒዴስ። ኢስራኤሌ ጪማቲካ ሄሳ ማላ ሃኒዳ፤ ባ ሁኤንካ ጉዱላ ማኪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያንን፥ እያሱይነ እስራኤለ ጭማት አዛንድ፥ ባንታ ማኡዋ ዳክዶሶና። ጎዳ ታቦትያ ስንን ኦማርስ ጋካናዉ ጉፋንዶሶና። ባንታ ሁጰን ብዶ ቆልዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaanin, Iyyasuynne Isra7eele cimati azzanidi, banta ma7uwa daakidosona. Godaa taabotiya sinthan omarsi gakanaw gufannidosona. Banta huuphen bido qolidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜ ኢያሱ ልብሱን ቀደደ፤ በእግዚአብሔርም ታቦት ፊት በግንባሩ ተደፋ፤ የእስራኤል ሽማግሌዎችም እንደዚሁ አደረጉ፤ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነሰነሱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢያሱና የእስራኤል መሪዎች በሐዘን ልብሳቸውን ቀደዱ፤ በእግዚአብሔርም ታቦት ፊት እስከ ማታ ድረስ በግንባራቸው ተደፉ፤ ሐዘናቸውን ለመግለጥ በራሳቸው ላይ ትቢያ ነሰነሱ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢያሱውን ክዳኑ ቐደደ፤ ንሱን ዓበይቲ እስራኤልን ድማ፥ ኣብ ኣራእሶም ሓመድ ነስኒሶም፥ ኣብ ቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ብገፆም ናብ ምድሪ ተደፍኡ፤ ክሳዕ ምሸትውን ፀንሑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እያሱን እቶም ዓበይቲ እስራኤልን ድማ ክዳውንቶም ቀዲዶም፡ ኣብ ኣራእሶም ድማ ሓመድ ነስኒሶም፡ ኣብ ቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ክሳዕ ምሸት ብገጾም ናብ ምድሪ ተደፍኡ። |