Joshua 7:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣካን ድማ ንእያሱ ከምዚ ኢሉ መለሰ፡ ብሓቂ ኣብ ልዕሊ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ሓጢአ፡ ከምዚን ከምዚን ገበርኩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አካ​ንም መልሶ ኢያ​ሱን፥ “በእ​ው​ነት በእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት በድ​ያ​ለሁ፤ እን​ዲ​ህና እን​ዲ​ህም አድ​ር​ጌ​አ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አካንም መልሶ ኢያሱን። በእውነት የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን በድያለሁ እንዲህና እንዲህም አድርጌአለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አካንም መልሶ ኢያሱን እንዲህ አለው፦ “በእውነት በእስራኤል አምላክ በጌታ ላይ ኃጢአት ሠርቻለሁ እንዲህና እንዲህም አድርጌአለሁ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉየ አካን ኢያሳ፥ “ኤ ቱማ! ታን ጾሳ እስራኤልያ ጾሳ ናቃድ። ታን ኦዳዌ ሀዋ:
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyye Akaani Iyyaasa, «Ee tuma! Taani S'oossaa Israa'eeliyaa S'oossaa naak'k'aad. Taani ootseeddawe hawaa:
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Akaaneykka Iyaasos, «Ee tuma! Tani GODAA Isra7eele Xoossaa qohadis; tani ooththiday hayssa;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣካኔይካ ኢያሶስ፥ «ኤ ቱማ! ታኒ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳ ቆሃዲስ፤ ታኒ ኦዳይ ሃይሳ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አካን ዛሪድ፥ “ኤ ቱማ፥ ታኒ ጎዳ እስራኤለ ፆሳ ናቃስ። ታኒ ኦዳይ ሀይሳ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Akaani zaaridi, “Ee tuma, taani Godaa Isra7eele Xoossaa naaqas. Taani oothiday haysa;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አካንም መልሶ ኢያሱን እንዲህ አለው፤ “እውነት ነው! የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን በድያለሁ፤ ያደረግሁትም ይህ ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዓካንም እንዲህ ሲል መለሰ፥ “እውነት ነው፤ የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን የበደልኩ እኔ ነኝ፤ እነሆ፥ ያደረግኹትም ከዚህ የሚከተለው ነው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣካን ድማ ንኢያሱ መሊሱ “ሓቂ እዩ፥ ኣነ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል በዲለ እየ፤ ከምዙይን ኸምዙይንውን ገበርኩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣካን ድማ ንእያሱ መሊሱ በሎ፡ ሓቂ እዩ፡ ኣነ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል በዲለዮ እየ፡ ከምዝን ከምዝን ገበርኩ፡