Joshua 7:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነገድ ይሁዳ ድማ ኣምጽኦ። ዓሌት ሳርጊታውያን ድማ ወሰደ። ንወለዶ ሳርጊታውያን ድማ ሰብ ብሰብ ኣምጽኦ፤ ሳብዲ ድማ ተወሰደ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የይሁዳም ወገኖች ተለዩ፤ በዛራም ወገን ምልክት ታየ፤ የዛራም ወገን በየቤተ ሰቡ ተለየ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የይሁዳንም ወገን አቀረበ የዛራንም ወገን ለየ፤ የዛራንም ወገን ሰዎች አቀረበ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የይሁዳንም ወገን አቀረበ የዛራንም ወገን ለየ፤ የዛራንም ወገን ሰዎች አንድ በአንድ አቀረበ፤ ዘንበሪም ተለየ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ይሁዳ ዛሪ ሺቅና፥ ዛራሀ ያራይ አከቴዳ፤ ዛራሀ ያራይ ሺቅና፥ ዝምራ ሶ አሳይ አከቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yihudaa zarii shiik'ina, Zaraaha yaray aketeedda; Zaraaha yaray shiik'ina, Zimira soo Asay aketeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yuhuda qommoy shiiqiin, Zaraahe zarey shaakettides; Zaraahe zarey shiiqiin, Zimire soo asay shaakettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዩሁዳ ቆሞይ ሺቂን፥ ዛራሄ ዛሬይ ሻኬቲዴስ፤ ዛራሄ ዛሬይ ሺቂን፥ ዚሚሬ ሶ ኣሳይ ሻኬቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እያሱይ ይሁዳ ኮቻ ሺሽን፥ ጎዳይ ዛራሀ ኮቻይ ባላ ግደይሳ በስስ። ዛራሀ ኮቻ ሺሽን፥ ጎዳይ ዛብዳ ሶ አሳይ ባላ ግደይሳ በስስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyyasuy Yihuda kochaa shiishin, Goday Zaraha kochay bala gideysa bessis. Zaraha kochaa shiishin, Goday Zabida soo asay bala gideysa bessis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የይሁዳንም ጐሣዎች ወደ ፊት አቀረበ፤ ከእነዚህም የዛራን ጐሣ ለየ፤ እነዚህን ደግሞ በየቤተ ሰባቸው እንዲወጡ አደረገ፤ ከእነዚህም ዘንበሪ ተለየ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢያሱም የይሁዳን ነገድ በየጐሣው አቀረበ፤ ከዚያም በኋላ የዛራሕ ጐሳ ለብቻው ተለየ፤ የዛራሕንም ጐሣ በየቤተሰቡ አቀረበው፤ የዛብዲም ቤተሰብ ለብቻው ተለየ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዓሌታት ይሁዳ ኸዓ ኣቕረቦም፤ ነገድ ዛራ ተፈለየ። ንዓሌት ዛራ ኣቕረቦም፤ ነገድ ዘንበሪ ተፈለየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንዓሌታት ይሁዳ ኸአ ኣቕረቦም እሞ ዓሌት ዜራሓውያን ወሰደ። ንዓሌት ዜራሓውያን ድማ በብሰብኣይ ኣቕረቦም እሞ ዛብዲ ተወስደ። |