Joshua 7:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ምስ ምርኮ እተታሕዘ ድማ፡ ኪዳን የሆዋ ስለ ዝሰበረ፡ ኣብ እስራኤል ዕሽነት ስለ ዝገበረ፡ ንሱን ብዘለዎን ብሓዊ ይቃጸል።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ምል​ክት የታ​የ​በት ሰው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ኪዳን አፍ​ር​ሶ​አ​ልና፥ በእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ዘንድ በደል አድ​ር​ጎ​አ​ልና፥ እር​ሱና ያለው ሁሉ በእ​ሳት ይቃ​ጠ​ላሉ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርም የሆነውም ነገር የተገኘበት ሰው የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን አፍርሶአልና፥ በእስራኤልም ዘንድ በደል አድርጎአልና እርሱና ያለው ሁሉ በእሳት ይቃጠላሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርም የሆነውም ነገር የተገኘበት ሰው የጌታን ቃል ኪዳን አፍርሶአልና፥ በእስራኤልም ዘንድ በደል ፈጽሟልና እርሱና የእርሱ የሆነው ነገር ሁሉ በእሳት ይቃጠል።’ ”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን ማጋራ ጌተቴዳዋና ኦይቀቴዳ አሳይ፥ ባረዋ ኡባና ታማን ጹገታና። አያዉ ጎፐ፥ ጾሳ ቃላ ጫቁዋ እ አደ፥ እስራኤልያ አሳ ግዶን ካዉሻባ ኦዳ’ ያጋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan tsiine geetetteeddawana oyk'k'etteedda asay, barewaa ubbaanna taman s'uugettana. Ayaw gooppe, S'oossaa k'aalaa c'aak'uwaa I aad'd'iidde, Israa'eeliyaa asaa giddon kawushshabaa ootseedda› yaaga» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye piila miishshi iza achchan beettidaadeynne izas diza ubbay taman xuugettana. Gaasoykka GODAA Caaqo Qaalaa laallidi Isra7eele giddon yeellachchiza ooso ooththida gishshassa› ga» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ፒላ ሚሺ ኢዛ ኣቻን ቤቲዳዴይኔ ኢዛስ ዲዛ ኡባይ ታማን ጹጌታና። ጋሶይካ ጎዳ ጫቆ ቃላ ላሊዲ ኢስራኤሌ ጊዶን ዬላቺዛ ኦሶ ኦዳ ጊሻሳ› ጋ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ድገትዳባ ኤክዳ ኡራይ ጎዳ ጫቁዋ መንዳይነ እስራኤለ አሳ ቆህዳይ እያ ግድያ ግሾ፥ እነ እያዉ ደእያባ ኡባይ ታማን ፁገቶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Digetidabaa ekida uray Godaa caaquwa menthidaynne Isra7eele asaa qohiday iya gidiya gisho, inne iyaw de7iyaba ubbay taman xuugeto.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዕርሙ የተገኘበት ሰው፣ እርሱና ያለው ሁሉ በእሳት ይቃጠላል፤ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን አፍርሷል፤ በእስራኤልም ዘንድ አሳፋሪ ተግባር ፈጽሟልና።’ ”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርም የሆኑ (የተከለከሉ) ነገሮች የተገኙበትም ሰው የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ስላፈረሰና በእስራኤል ላይ በደል ስለ ፈጸመ እርሱና የእርሱ የሆነ ሁሉ በእሳት ይቃጠል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ዝተሓረመ ዝተረኽቦ ሰብ ድማ ኺዳን እግዚኣብሄር ኣፍሪሱ፥ ኣብ እስራኤል ነውሪ ስለ ዝገበረ፥ ንሱን ዘለዎ ዅሉን ብሓዊ ይቃፀሉ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ኪኸውን ድማ እዩ፡ እቲ ሕርሚ እተረኽቦ፡ ኪዳን እግዚኣብሄር ኣፍሪሱ፡ ኣብ እስራኤል ከአ ነውሪ ገይሩ እዩ እሞ፡ ንሱን ዘለዎ ኹሉን ብሓዊ ይንደድ።