Joshua 7:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ንግሆ ንግሆ ከም ነገዳትኩም ክትመጽእ ኣሎኩም። እቲ እግዚኣብሄር ዚቕበሎ ነገድ ድማ ከም ወለዶኡ ኪመጽእ እዩ። እቲ እግዚኣብሄር ዚቕበሎ ወለዶ ድማ ከከም ዓሌታት ኪመጽእ እዩ። እታ እግዚኣብሄር ዚወስዳ ቤት ድማ ሰብ ብሰብ ኪመጽእ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገም በየ​ነ​ገ​ዳ​ችሁ ትቀ​ር​ባ​ላ​ችሁ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የሚ​ለ​የው ነገድ በየ​ወ​ገ​ኖቹ ይቀ​ር​ባል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የሚ​ለ​የው ወገን በየ​ቤተ ሰቦቹ ይቀ​ር​ባል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የሚ​ለ​የው ቤተ ሰብ በየ​ሰዉ ይቀ​ር​ባል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገም በየነገዳችሁ ትቀርባላችሁ፤ እግዚአብሔርም የሚለየው ነገድ በየወገኖቹ ይቀርባል፤ እግዚአብሔርም የሚለየው ወገን በየቤተ ሰቦቹ ይቀርባል፤ እግዚአብሔርም የሚለየው ቤተ ሰብ በየሰዉ ይቀርባል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገ ጧት በየነገዳችሁ ትቀርባላችሁ፤ ጌታም የሚለየው ነገድ በየወገኖቹ ይቀርባል፤ ጌታም የሚለየው ወገን በየቤተ ሰቦቹ ይቀርባል፤ ጌታም የሚለየው ቤተሰብ በየሰዉ ይቀርባል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዎንታ ጉራ፥ ህንተንቱ ዛርያን ዛርያን ሺቅና ጾሳይ፥ “ሀዋ” ጌተትያ ዛሪ፥ ባረ ያራን ያራን ሺቃና፤ ቃይ ጾሳይ፥ “ሀዋ” ግያ ያራይ ባረ ሶ አሳን አሳን ሺቃና፤ ቃይ ጾሳይ፥ “ሀዋ” ግያ ሶ አሳይ እት እት አሳይ ታራን ታራን ሺቃና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Wontta guura, hinttenttu zariyaan zariyaan shiik'ina S'oossay, «Hawaa» geetettiyaa zarii, bare yaran yaran shiik'ana; k'ay S'oossay, «Hawaa» giyaa yaray bare soo asan asan shiik'ana; k'ay S'oossay, «Hawaa» giyaa soo Asay itti itti Asay taraan taraan shiik'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wonto mallado intte qommon qommon shiiqite; GODAY shaakkidayssi, zaren zaren, zarkken zarkken, keeththan keeththaninne hu7en hu7en sinththe kezana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎንቶ ማላዶ ኢንቴ ቆሞን ቆሞን ሺቂቴ፤ ጎዳይ ሻኪዳይሲ፥ ዛሬን ዛሬን፥ ዛርኬን ዛርኬን፥ ኬን ኬኒኔ ሁኤን ሁኤን ሲን ኬዛና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎንቶ ዎንታ፥ ህንተ ዛርያን ዛርያን ሺቅተ። ጎዳይ ሻክያ ዛረይ ባ ኮቻን ኮቻን ሺቆ። ጎዳይ ሻክያ ኮቻይ ባ ሶ አሳን አሳን ሺቆ፤ ቃስ ጎዳይ ሻክያ ሶ አሳይ፥ እሶይ እሶይ ባዉ ሺቆ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Wonto wonta, hinte zariyan zariyan shiiqite. Goday shaakiya zarey ba kochan kochan shiiqo. Goday shaakiya kochay ba soo asan asan shiiqo; qassi Goday shaakiya soo asay, issoy issoy baw shiiqo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ማለዳ በየነገድ በየነገዳችሁ ሆናችሁ ቅረቡ፤ እግዚአብሔር የሚለየው ነገድ በየጐሣ በየጐሣው ሆኖ ከሕዝቡ መካከል ወደ ፊት ይወጣል፤ እንዲሁም እግዚአብሔር የሚለየው ጐሣ በየቤተ ሰቡ ሆኖ ወደ ፊት ይወጣል፤ እግዚአብሔር የሚለየው ቤተ ሰብ ደግሞ በግለ ሰብ በግለ ሰብ ሆኖ ወደ ፊት ይወጣል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ ነገ ጧት በየነገዳችሁ ቅረቡ፤ እግዚአብሔር የሚለየው ነገድ በየጐሣው ይቅረብ፤ እግዚአብሔር የሚለየው ጐሣ በየቤተሰቡ ይቅረብ፤ እግዚአብሔር የሚለየው ቤተሰብ በየግለሰቡ ይቅረብ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ክሳዕ ፅባሕ ተቐደሱ፤ ፅባሕ በብነገድኩም ቅረቡ። እቲ እግዚኣብሄር ብዕፃ ዝፈለዮ ነገድ ድማ በብዓሌቱ ይቕረብ። እቲ እግዚኣብሄር ዝፈለዮ ዓሌት ድማ፥ በብማይ ቤቱ ይቕረብ። እቲ እግዚኣብሄር ዝፈለዮ ማይ ቤት ከዓ በብውልቀ ሰብ ይቕረብ።
Amharic Tigrinya 2011 ጽባሕ በብነገድኩም ቅረቡ። ኪኸውን ድማ እዩ፡ እቲ እግዚኣብሄር ዚወስዶ ነገድ በብዓሌቱ ይቕረብ። እቲ እግዚኣብሄር ዚወስዶ ዓሌት ድማ፡ በብማይ ቤቱ ይቕረብ። እቲ እግዚኣብሄር ዚወሰዶ ማይ ቤት ከአ፡ በብሰባኣይ ይቕረብ።