Joshua 7:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ደቂ እስራኤል ኣብ ቅድሚ ጸላእቶም ደው ክብሉ ኣይከኣሉን፡ ንሳቶም ግና ንጸላእቶም ሕቖኦም ሂቦም፡ ርጉማት ስለ ዝነበሩ። ንርጉማት ካባኻትኩም እንተዘይኣጥፊእኩም ድማ ደጊም ምሳኻትኩም ኣይክኸውንን እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህም የእስራኤል ልጆች በጠላቶቻቸው ፊት መቆም አይችሉም፤ የተረገሙ ስለሆኑ በጠላቶቻቸው ፊት ይሸሻሉ፤ እርም የሆነውንም ነገር ከመካከላችሁ ካላጠፋችሁ ከዚህ በኋላ ከእናንተ ጋር አልሆንም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህም የእስራኤል ልጆች በጠላቶቻቸው ፊት መቆም አይችሉም፤ የተረገሙ ስለ ሆኑ በጠላቶቻቸው ፊት ይሸሻሉ፤ እርም የሆነውንም ነገር ከመካከላችሁ ካላጠፋችሁ ከዚህ በኋላ ከእናንተ ጋር አልሆንም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህም የእስራኤል ልጆች በጠላቶቻቸው ፊት መቆም አይችሉም፤ የተረገሙ ስለ ሆኑ በጠላቶቻቸው ፊት ይሸሻሉ፤ እርም የሆነውንም ነገር ከመካከላችሁ ካላጠፋችሁ ከዚህ በኋላ ከእናንተ ጋር አልሆንም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ እስራኤላቱ ባረንቱ ሞርከቱዋ ስንን ኤቃናዉ ዳንዳይክኖ። ኡንቱንቱ ያናዉ በስያ ድራዉ፥ ባረንቱ ሞርከቱዋ ስንፐ ባቃቴድኖ። ማጋራ ጌተቴዳ ሚሻ ህንተንቱ ማታን ደእያዋ ህንተንቱ ይሳና ዮፐ፥ ሀዋፐ ስንዉ ታን ህንተንቱና ግድከ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Israa'eelatuu barenttu morkkatuwaa sintsan ek'k'anaw danddaykkino. Unttunttu d'ayanaw bessiyaa diraw, barenttu morkkatuwaa sintsaappe bak'atteedino. Tsiine geetetteedda miishshaa hinttenttu matan de'iyaawaa hinttenttu d'ayssana d'ayooppe, hawaappe sintsaw taani hinttenttunna gidikke. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay bantta morkketara eqettanaas dandayonttay hessa gaasonna; istti dhayos aadhdhi imettida gishshas bantta morkketa sinththafe guye simmi baqatida; piila miish intte giddofe intte dhayssontta aggiko hayssafe guye tani inttenara gidikke. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣሳይ ባንታ ሞርኬታራ ኤቄታናስ ዳንዳዮንታይ ሄሳ ጋሶና፤ ኢስቲ ዮስ ኣ ኢሜቲዳ ጊሻስ ባንታ ሞርኬታ ሲንፌ ጉዬ ሲሚ ባቃቲዳ፤ ፒላ ሚሽ ኢንቴ ጊዶፌ ኢንቴ ይሶንታ ኣጊኮ ሃይሳፌ ጉዬ ታኒ ኢንቴናራ ጊዲኬ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ እስራኤለ አሳይ ባንታ ሞርከታ ስንን ኤቃናዉ ዳንዳእቦኮና። ኤንቲ ያናዉ በሲያ ግሾ፥ ባንታ ሞርከታ ስንፈ ጉየ ስሚድ ባቃትዶሶና። ህንተ ግዶፈ ያናዉ በሲያባ ህንተ ይሶና እፅኮ፥ ህዛፐ ታ ህንተራ ግድከ።” |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Isra7eele asay banta morketa sinthan eqanaw danda7ibookona. Enti dhayanaw bessiya gisho, banta morketa sinthafe guye simmidi baqatidosona. Hinte giddofe dhayanaw bessiyaba hinte dhaysona ixiko, hizape ta hintera gidike.” |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንግዲህ እስራኤላውያን ጠላቶቻቸውን ለመቋቋም ያልቻሉት በዚህ ምክንያት ነው። ጀርባቸውን አዙረው የሸሹትም ለጥፋት በመዳረጋቸው ነው። ዕርም የሆነውን ነገር ከመካከላችሁ ካላጠፋችሁ፣ ከዚህ በኋላ ከእናንተ ጋር አልሆንም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስራኤላውያን ጠላቶቻቸውን መቋቋም ያልቻሉበትም ምክንያት ይኸው ነው፤ እነርሱ ራሳቸው እንዲጠፉ ስለ ተፈረደባቸው ከጠላቶች ፊት ወደ ኋላ ይሸሻሉ። እንዲደመሰስ የታዘዘውን ነገር ከመካከላችሁ ካላጠፋችሁ እኔ ከእናንተ ጋር አልሆንም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ደቂ እስራኤል በዲሎም እዮም እሞ፥ ዝባኖም ናብ ገፅ ፀላእቶም ይመልሱ እምበር፥ ኣብ ቅድሚ ፀላእቶም ክቖሙ ኣይኽእሉን እዮም። ነቲ ዝተሓረመ ካብ ማእኸልኩም እንተ ዘየጥፊእኹምዎ፥ ኣነ ድሕሪ ደጊም ምሳኻትኩም ኣይኸውንን እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ ደቂ እስራኤል ተሓሪሞም እዮም እሞ፡ ዝባኖም ናብ ገጽ ጸላእቶም ይመልሱ እምበር፡ ኣብ ቅድሚ ጸላእቶም ኪቖሙ ኣይኽእሉን። ነቲ ሕርሚ ኻብ ማእከልኩም እንተ ዘየጥፋእኩም ኣነ ደጊም ምሳኻትኩም ኣይከውንን እየ። |