Joshua 7:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል ግና ኣብቲ መዝገብ በደል ፈጸሙ። ኣካን ወዲ ቀርሚ ወዲ ሳብዲ ወዲ ሰራቅ ካብ ነገድ ይሁዳ ካብቲ ምርኮ ገለ ወሰደ እሞ ቍጥዓ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ ደቂ እስራኤል ነደደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤል ልጆች ግን እርም በሆነው ነገር ታላቅ በደል በደሉ፤ ከይሁዳ ነገድ የሆነ አካን፥ እርሱም የከርሚ ልጅ፥ የዘንበሪ ልጅ፥ የዛራ ልጅ እርም ከሆነው ነገር ወሰደ፤ እግዚአብሔርም በእስራኤል ልጆች ላይ ተቈጣ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤል ልጆች ግን እርም በሆነው ነገር በደሉ፤ ከይሁዳ ነገድ የሆነ አካን፥ እርሱም የከርሚ ልጅ፥ የዘንበሪ ልጅ፥ የዛራ ልጅ፥ እርም ከሆነው ነገር ወሰደ፤ የእግዚአብሔርም ቍጣ በእስራኤል ልጆች ላይ ነደደ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤል ልጆች ግን እርም በሆነው ነገር በደሉ፤ ከይሁዳ ነገድ የሆነ አካን፥ እርሱም የከርሚ ልጅ፥ የዘንበሪ ልጅ፥ የዛራ ልጅ፥ እርም ከሆነው ነገር ወሰደ፤ የጌታም ቁጣ በእስራኤል ልጆች ላይ ነደደ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳይ ጾሳዉ አማነተናን እጺደ፥ ጺነ ግ ዎዳባፐ አኬዳ። ሄዋ አኬዳዌ አካና፤ አካን ካርማ ናኣ፤ ካርም ዝምራ ናኣ፤ ዝምር ይሁዳ ዛርያ ግዴዳ ዛራሀ ናኣ። ያትና፥ ጾሳ ሀንቁ እስራኤልያ አሳ ቦላ ኤጼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa Asay S'oossaw ammanettennan is's'iide, s'iine gi wotseeddabaappe akkeedda. Hewaa akkeeddawe Akaana; Akaani Karmma na'aa; Karmmi Zimira na'aa; Zimiri Yihudaa zariyaa gideedda Zaraaha na'aa. Yaatina, S'oossaa hank'k'uu Israa'eeliyaa asaa bolla ees's'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay GODAAS ammanettontta ixxidi piila miish ekkides; hessa ekkiday Akaane; Akaaney Karme naa; Karmey Zimire naa; Zimirey Yuhuda qommofe Zaraahe naa; histtiin GODAA hanqoy Isra7eele asaa bolla eexxi kezides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣሳይ ጎዳስ ኣማኔቶንታ ኢጺዲ ፒላ ሚሽ ኤኪዴስ፤ ሄሳ ኤኪዳይ ኣካኔ፤ ኣካኔይ ካርሜ ና፤ ካርሜይ ዚሚሬ ና፤ ዚሚሬይ ዩሁዳ ቆሞፌ ዛራሄ ና፤ ሂስቲን ጎዳ ሃንቆይ ኢስራኤሌ ኣሳ ቦላ ኤጺ ኬዚዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳይ ድገትዳባ ቦችድ፥ ጎዳስ ኪተቶና እፅዶሶና። ይሁዳ ኮቸ ግድዳ ካርማ ናአይ፥ ዘብዳ ናኣ ናአይ፥ ዛራ ናአይ አካን፥ ድገትዳባታፐ ኤክድ እስራኤለ ቦላ ጎዳ ሀንቁዋ ደንስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay digetidabaa bochidi, Godaas kiitetonna ixidosona. Yihuda koche gidida Karma na7ay, Zebda na7aa na7ay, Zaara na7ay Akaani, digetidabatape ekidi Isra7eele bolla Godaa hanquwa denthis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስራኤላውያን ግን ዕርም የሆነውን ነገር ለራሳቸው በመውሰድ በደሉ፤ ይህም ከይሁዳ ነገድ የሆነው አካን የከርሚ ልጅ፣ የዘንበሪ ልጅ፣ የዛራ ልጅ ዕርም ከሆነው ነገር ስለ ወሰደ የእግዚአብሔር ቍጣ በእስራኤል ልጆች ላይ ነደደ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስራኤላውያን ግን የተከለከሉ ነገሮችን በተመለከተ ታማኞች ሆነው አልተገኙም፤ ከይሁዳ ነገድ የሆነው ዓካን፥ የከርሚ ልጅ፥ የዘብዲ የልጅ ልጅ፥ የዛራ ልጅ ከተከለከሉት ነገሮች በመውሰድ በእስራኤል ላይ የእግዚአብሔርን ቊጣ አስነሣ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ እስራኤል ግና በቲ ዝተሓረመ ነገር በደሉ። ኣካን፥ ወዲ ከርሚ፥ ወዲ ዘንበሪ፥ ወዲ ዛራ፥ ካብ ነገድ ይሁዳ፥ ካብቲ ዝተሓረመ ነገር ወሰደ እሞ ቝጥዓ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ ደቂ እስራኤል ነደደ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ እስራኤል ግና ኣብቲ ሕሩም ነገር ኣበሳ ኣበሱ። ካብ ነገድ ይሁዳ ኣካን፡ ወዲ ካርሚ ወዲ ዛብዲ ወዲ ዜራሕ፡ ካብቲ እተሐርመ ወሰደ እሞ፡ ኩራ እግዚኣብሄር ኣብ እስራኤል ነደደ። |