Joshua 6:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ዕጡቓት ድማ ኣብ ቅድሚ እቶም ቀርኒ ድዑል ዝነፍሑ ካህናት ወጹ፣ እቲ ዓስቢ ድማ ደድሕሪ ታቦት መጸ፣ እቶም ካህናት ድማ ቀጺሎም ቀርኒ ድዑል ይነፍሑ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰልፈኞችም ፊት ፊት ይሄዱ ነበር፤ ካህናቱም ነጋሪት ይመቱ ነበር፤ ከታቦቱ በኋላ ይከተሉ የነበሩትም ቀንደ መለከቱን እየነፉ ይሄዱ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰልፈኞቹም ቀንደ መለከቱን በሚነፉ በካህናቱ ፊት ይሄዱ ነበር፥ የቀረውም ሕዝብ ከታቦቱ በኋላ ይሄድ ነበር፥ ካህናቱም እየሄዱ ቀንደ መለከቱን ይነፉ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ተዋጊዎቹም ቀንደ መለከቱን በሚነፉ በካህናቱ ፊት ይሄዱ ነበር፥ የኋላ ደጀንም የሆነው ሕዝብ ከታቦቱ በኋላ ይሄድ ነበር፥ ካህናቱም እየሄዱ ቀንደ መለከቱን ይነፉ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኦላዉ ጊጌዳዋንቱ ማላካታቱዋ ፑንያ ቄሳቱዋ ስንን ብያ ዎደ፥ ጉየና ናግያ ኦላንቻቱ ቃላ ጫቁዋ ታቦታ ጉየና ካሌድኖ። ሄ ዎድያ ኡባን ማላካታቱ ፑነቲኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Olaw giigeeddawanttu malakatatuwaa punniyaa k'eesatuwaa sintsan biyaa wode, guyyenna naagiyaa olanchchatuu K'aalaa c'aak'uwa Taabootaa guyyenna kaalleeddino. He wodiyaa ubbaan malakatatuu punettiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Olas giigettidayti zayeta punniza qeesetappe sinththara bishin guyera naagiza olanchchati Caaqo Qaala Taabotaa kaallida; he wode zayey qanxxoy baynda punettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኦላስ ጊጌቲዳይቲ ዛዬታ ፑኒዛ ቄሴታፔ ሲንራ ቢሺን ጉዬራ ናጊዛ ኦላንቻቲ ጫቆ ቃላ ታቦታ ካሊዳ፤ ሄ ዎዴ ዛዬይ ቃንጾይ ባይንዳ ፑኔቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኦላስ ዳንጭዳይሳት ሞይዘ ፑንያ ካህነታ ስንን ሄመቶሶና። ካህነት ቃንፆና ሞይዘ ፑንያ ዎደ ደረይ ታቦትያፐ ጉየራ ካሌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Olas dancidaysati moyze punniya kahineta sinthan hemetoosona. Kahineti qanxonna moyze punniya wode derey taabotiyape guyera kaallees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የታጠቁ ተዋጊዎችም መለከት ከሚነፉት ካህናት ፊት ቀድመው ሲሄዱ፣ ደጀን የሆኑት ጠባቂዎች ደግሞ ታቦቱን ተከተሉ፤ በዚህ ጊዜ ሁሉ መለከቶቹ ባለማቋረጥ ይነፉ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ወታደሮቹም ቀንደ እምቢልታ ከሚነፉት ካህናት ፊት ይሄዱ ነበር፤ ካህናቱ እምቢልታውን ሳያቋርጡ እየነፉ ሕዝቡ ከታቦቱ በኋላ ይከተል ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ኣፅዋር ዝሓዙ ድማ ብሰልፊ ቐቅድሚ እቶም መለኸት ዝነፍሑ ካህናት ይኸዱ ነበሩ። እቶም ካህናትውን መለኸት እናነፍሑ ክኸዱ እንተለዉ፥ እቶም ዝተረፉ ህዝቢ ድማ ደድሕሪ ታቦት ይስዕቡ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ እተሰለፈ ዘበለ ድማ ቀቅድሚ እቶም መለኸት ዚነፍሑ እናነፍሑ ኪኸዱ ኸለው ኸኣ፡ እቶም ዝተረፉ ህዝቢ ደድሕሪ ታቦት ይስዕቡ ነበሩ። |