Joshua 6:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እያሱ ድማ ነቶም ህዝቢ ምስ ተዛረቦም፡ እቶም ሸውዓተ ካህናት ነቲ ሾብዓተ ቀርኒ ድዑል ተሰኪሞም ናብ ቅድሚ የሆዋ ኸዱ፡ ቀርኒ ኣባጊዕ ድማ ነፍሑ፡ ታቦት ኪዳን የሆዋ ድማ ደድሕሪኦም ሰዓበ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእግዚአብሔርም ፊት ይሄዱ ዘንድ ኢያሱ እንደ ነገራቸው ሰባቱ ካህናት የተቀደሱ ሰባቱን ቀንደ መለከት ይዘው ሄዱ፤ በሄዱም ጊዜ አሰምተው በምልክት ነፉ፤ የእግዚአብሔርም የሕጉ ታቦት ትከተላቸው ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢያሱም ለሕዝቡ በተናገረ ጊዜ፥ ሰባቱ ካህናት ሰባቱን ቀንደ መለከት ይዘው በእግዚአብሔር ፊት ሄዱ ቀንደ መለከቱንም ነፉ፤ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦት ይከተላቸው ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢያሱም ለሕዝቡ በተናገረ ጊዜ፥ ሰባቱ ካህናት ሰባቱን ቀንደ መለከት ይዘው በጌታ ፊት ሄዱ ቀንደ መለከቱንም ነፉ፤ የጌታ ቃል ኪዳን ታቦት ይከተላቸው ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኢያሱ አሳዉ ሃሳዬዳዋዳን፥ ላፑን ቄሳቱ ላፑን ማላካታቱዋ መና ጎዳ ስንን ኦይቂደ፥ ፑኒደ ሀመቴድኖ፤ ቃይ መና ጎዳ ቃላ ጫቁዋ ታቦታይ ኡንቱንታ ካሌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyyaasu asaw haasayeeddawaadan, laappun k'eesatuu laappun malakatatuwaa Med'ina Godaa sintsan oyk'k'iide, punniidde hametteeddino; k'ay Med'ina Godaa K'aalaa c'aak'uwa Taabootay unttuntta kaalleedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyaasoy asaas haasayda mala laappun qeeseti laappun zayeta GODAA sinththan oykkidi punnishe sinththati bida; qasse GODAA Caaqo Qaala Taabotay istta kaallides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢያሶይ ኣሳስ ሃሳይዳ ማላ ላፑን ቄሴቲ ላፑን ዛዬታ ጎዳ ሲንን ኦይኪዲ ፑኒሼ ሲንቲ ቢዳ፤ ቃሴ ጎዳ ጫቆ ቃላ ታቦታይ ኢስታ ካሊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እያሱይ ኦድዳይሳዳ፥ ላፑን ካህነት ላፑን ሞይዘ ፑንሸ ጎዳ ስንን ሄመትዶሶና፤ ቃስ ጎዳ ጫቆ ታቦተይ ኤንታ ካልስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyyasuy odidaysada, laapun kahineti laapun moyze punnishe Godaa sinthan hemetidosona; qassi Godaa caaqo taabotey enta kaallis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢያሱም ለሕዝቡ ከተናገረ በኋላ፣ ሰባቱ ካህናት በእግዚአብሔር ፊት ሰባት ቀንደ መለከት ይዘው መለከታቸውን እየነፉ ወደ ፊት ቀደሙ፤ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦትም ተከተላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢያሱ ሕዝቡን ባዘዘው መሠረት በእግዚአብሔር ፊት ሰባት ቀንደ መለከት የያዙ ሰባት ካህናት ቀንደ መለከቱን እየነፉ ወደፊት ሄዱ፤ የእግዚአብሔርም የቃል ኪዳኑ ታቦት ተከተላቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢያሱ ነቶም ህዝቢ ምስ ተዛረቦም፥ እቶም ሸውዓተ ኻህናት ድማ ሸውዓተ ቐርኒ መለኸት ሒዞም ነቲ መለኸት እናነፍሑ ቐቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ሓለፉ። እቲ ታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ከዓ ደድሕሪኣቶም ይኽተል ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኮነ ኸአ እያሱ ነቶም ህዝቢ ምስ ተዛረቦም፡ እቶም ሾብዓተ ኻህናት ድማ ሾብዓተ መለኸት እልልታ ሒዞም ነቲ መለኸት እናነፍሑ ቐቅድሚ እግዚኣብሄር ሐለፉ። እቲ ታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ከአ ድድሕሪኦም ይከይድ ነበረ። |