Joshua 6:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ሾብዓተ ቀርኒ ድዑል ዝጸዓኑ ሾብዓተ ካህናት ድማ ብእግሮም ሓሊፎም ቀርኒ እቶም ድዑል ነፍሑ። እቶም ዕጡቓት ድማ ቀዲሞም ወጹ፤ እቲ ዓስቢ ግና ብድሕሪ ታቦት እግዚኣብሄር በጽሐ፣ እቶም ካህናት ድማ ቀልጢፎም ቀርኒ ኣባጊዕ እናነፍሑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰባቱም ካህናት ሰባቱን ቀንደ መለከት ይዘው በእግዚአብሔር ታቦት ፊት ይሄዱ ነበር፤ ቀንደ መለከቱንም ይነፉ ነበር፤ ተዋጊዎችም በፊታቸው ይሄዱ ነበር፤ የቀሩትም ሕዝብ ከእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት በኋላ ይሄዱ ነበር፤ ካህናቱም ቀንደ መለከቱን ይነፉ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰባቱም ካህናት ሰባት ቀንደ መለከት ይዘው በእግዚአብሔር ታቦት ፊት ይሄዱ ነበር ቀንደ መለከቱንም ይነፉ ነበር፤ ሰልፈኞቹም በፊታቸው ይሄዱ ነበር፤ የቀሩትም ሕዝብ ከእግዚአብሔር ታቦት በኋላ ይመጡ ነበር፥ ካህናቱም እየሄዱ ቀንደ መለከቱን ይነፉ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰባቱም ካህናት ሰባት ቀንደ መለከት ይዘው በጌታ ታቦት ፊት ይሄዱ ነበር፤ ቀንደ መለከቱንም ይነፉ ነበር፤ ተዋጊዎቹም በፊታቸው ይሄዱ ነበር፤ የኋላ ደጀንም የሆነው ሕዝብ ከጌታ ታቦት በኋላ ይመጡ ነበር፥ ካህናቱም እየሄዱ ቀንደ መለከቱን ይነፉ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ላፑን ማላካታቱዋ ኦይቂደ ላፑን ቄሳቱ ስንዉ አደ፥ ማላካታቱዋ ፑኒደ መና ጎዳ ቃላ ጫቁዋ ታቦታ ስንን ሀመቴድኖ። ኦላዉ ጊጌዳዋንቱ ህንቱቱፐ ስንና ሀመቴድኖ፤ ጉየና ናግያ ኦላንቻቱካ መና ጎዳ ቃላ ጫቁዋ ታቦታ ጉየና ካሌድኖ። ሄ ዎድያ ኡባን ማላካታቱ ፑነቲኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Laappun malakatatuwaa oyk'k'iide laappun k'eesatuu sintsaw aad'd'iide, malakatatuwaa punniidde Med'ina Godaa K'aalaa c'aak'uwa Taabootaa sintsan hametteeddino. Olaw giigeeddawanttu hinttuttuppe sintsanna hametteeddino; guyyenna naagiyaa olanchchatuukka Med'ina Godaa K'aalaa c'aak'uwa Taabootaa guyyenna kaalleeddino. He wodiyaa ubbaan malakatatuu punettiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Laappun zayeta oykkida laappun qeeseti sinththe aadhdhidi zayishe GODAA Caaqo Qaala Taabotaappe sinththe sinththe bishe zayeza qanxxoy baynda punnida; olas giigidayti isttafe sinththara bishin guyera naagiza olanchchatikka GODAA Caaqo Qaala Taabotaa kaalli beettes; he wode qeeseti qanxxoy baynda zaye zayeettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ላፑን ዛዬታ ኦይኪዳ ላፑን ቄሴቲ ሲን ኣዲ ዛዪሼ ጎዳ ጫቆ ቃላ ታቦታፔ ሲን ሲን ቢሼ ዛዬዛ ቃንጾይ ባይንዳ ፑኒዳ፤ ኦላስ ጊጊዳይቲ ኢስታፌ ሲንራ ቢሺን ጉዬራ ናጊዛ ኦላንቻቲካ ጎዳ ጫቆ ቃላ ታቦታ ካሊ ቤቴስ፤ ሄ ዎዴ ቄሴቲ ቃንጾይ ባይንዳ ዛዬ ዛዬቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላፑን ሞይዘታ ኦይክዳ ላፑን ካህነት ባንታ ሞይዝያ ቃንፆና ፑንሸ ጫቆ ታቦትያ ስንን ቦሶና። ሞይዘይ ቃንፆና ፑነትያ ዎደ ኦላንቾት ካህነታፐ ስንን ቃስ ደረይ ታቦትያፐ ጉየራ ካሌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Laapun moyzeta oykida laapun kahineti banta moyziya qanxonna punnishe caaqo taabotiya sinthan boosona. Moyzey qanxonna punetiya wode olanchoti kahinetape sinthan qassi derey taabotiyape guyera kaallees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰባቱም ካህናት ሰባት ቀንደ መለከት ይዘው በእግዚአብሔር ታቦት ፊት እየሄዱ፣ መለከቱን ባለማቋረጥ ይነፉ ጀመር፤ የታጠቁ ተዋጊዎችም እነዚህን በመቅደም ሲሄዱ፣ የደጀን ጠባቂዎቹ ደግሞ የእግዚአብሔርን ታቦት ይከተሉ ነበር፤ ካህናቱም ሳያቋርጡ መለከት ይነፉ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰባቱን እምቢልታ የያዙት ሰባት ካህናት እምቢልታቸውን ሳያቋርጡ እየነፉ ከእግዚአብሔር ታቦት ፊት ለፊት ሄዱ፤ መለከቱ ሳያቋርጥ እየተነፋ ወታደሮቹ ከካህናቱ ቀድመው ሌላው ሕዝብ ደግሞ ከታቦቱ በኋላ ይከተል ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ሸውዓተ ኻህናትውን ሸውዓተ ቐርኒ መለኸት ሒዞም፥ ቀቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር እናኸዱ፥ መለኸት ይነፍሑ ነበሩ። ተሰለፍቲ ዝኾኑ ኸዓ ቐቅድሚኣቶም ከዱ፤ እቶም ካህናት መለኸት እናነፍሑ ክኸዱ እንተለዉ ድማ እቶም ዝተረፉ ተሰለፍቲ ደድሕሪ ታቦት እግዚኣብሄር ይስዕቡ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ሾብዓተ ኻህናትውን ሾብዓተ መለኸት እልልታ ሒዞም፡ ቀቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር እናኸዱ፡ መለኸት ይነፍሑ ነበሩ። ሰልፈኛ ዘበለ ኸአ ቀቅድሚኦም ከደ፡ እቶም ካህናት መለኸት እናነፍሑ ኪኸዱ ኸለው ድማ፡ እቲ ዝተረፈ ህዝቢ ደድሕሪ ታቦት እግዚኣብሄር ይስዕብ ነበረ። |