Joshua 6:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ያሪኮ ድማ ምእንቲ ደቂ እስራኤል ኢላ ብጽኑዕ ተዓጽወት። ዝወጸ ሰብ ኣይኣተወን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢያሪኮም በግንብ ታጥራ ተዘግታ ነበር፤ ወደ እርስዋ የሚገባ፥ ከእርስዋም የሚወጣ አልነበረም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢያሪኮም ከእስራኤል ልጆች የተነሣ ፈጽማ ተዘግታ ነበር፤ ወደ እርስዋ የሚገባ ከእርስዋም የሚወጣ ማንም አልነበረም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢያሪኮም ከእስራኤል ልጆች የተነሣ ፈጽማ ተዘግታ ነበር፤ ወደ እርሷ የሚገባ ከእርሷም የሚወጣ ማንም አልነበረም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳዉ ያዬዳ ጋሱዋን ያርኮ ካታማ ድርሳ ፐንገቱ ጎርደቲደ ናገቲኖ፤ ካታማ ገላናዉነ ካታማፐ ከሳናዉ ዳንዳይያ ኦንነ ባዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa asaw yayyeedda gaasuwaan Yaarikko katamaa dirssaa penggetuu gorddettiide naagettiino; katamaa gelanawunne katamaappe kesanaw danddayiyaa ooninne baawa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asaas yayyida gaason Iyarkko katama dirsa pengeti gordettida; katamaa gelanaassinne katamaappe kezanaas dandayzay oonikka deenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣሳስ ያዪዳ ጋሶን ኢያርኮ ካታማ ዲርሳ ፔንጌቲ ጎርዴቲዳ፤ ካታማ ጌላናሲኔ ካታማፔ ኬዛናስ ዳንዳይዛይ ኦኒካ ዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳስ ያይዳ ግሾ፥ እያርኮ ካታማ ግምበ ድርሳ ፐንገት ጎርደትዶሶና። ኦንካ ካታማ ገላናዉነ ከያናዉ ዳንዳኤና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asaas yayyida gisho, Iyaarko katama gimbe dirsaa pengeti gordetidosona. Oonika katamaa gelanawunne keyanaw danda7enna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜ እስራኤላውያንን ከመፍራት የተነሣ፣ ኢያሪኮ ፈጽማ ተዘግታ ነበር፤ ወደ ውጭ የሚወጣም ሆነ ወደ ውስጥ የሚገባ አልነበረም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስራኤላውያንን ከመፍራት የተነሣ የኢያሪኮ ቅጽር በሮች ተዘግተው ነበር፤ ወደ ከተማይቱ መግባትም ሆነ መውጣት የሚችል ማንም አልነበረም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢያሪኮ፥ ካብ ደቂ እስራኤል ዝተልዓለ ፈፂማ ተዓፅያ ነበረት። ካብኣ ዝወፅእ ኾነ ናብኣ ዝኣቱ ኣይነበረን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ያሪኮ ድማ ብምኽንያት ደቂ እስራኣኤል ተዐጽያን ተሽጉራን ነበረት። ዚወጽእ ኮነ፡ ዚአቱ ኮነ ኣይነበረን። |