Joshua 5:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እግዚኣብሄር ንእያሱ፡ ሎሚ ጸርፊ ግብጺ ካባኻ ኣንከባሊለዮ ኣለኹ። ስለዚ እታ ስፍራ ክሳዕ ሎሚ ጊልጋል ተባሂላ ትጽዋዕ ኣላ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ኢያሱን፥ “ዛሬ የግብፅን ተግዳሮት ከእናንተ ላይ አስወግጃለሁ” አለው፤ ስለዚህ የዚያ ስፍራ ስም እስከ ዛሬ ድረስ ጌልገላ ተብሎ ተጠራ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ኢያሱን። ዛሬ የግብፅን ነውር ከእናንተ ላይ አንከባልያለሁ አለው፤ ስለዚህ የዚያ ስፍራ ስም እስከ ዛሬ ድረስ ጌልገላ ተብሎ ተጠራ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ኢያሱን፦ “ዛሬ የግብጽን ነውር ከእናንተ ላይ አንከባልያለሁ” አለው፤ ስለዚህ የዚያን ስፍራ ስም እስከ ዛሬ ድረስ ጌልገላ ተብሎ ተጠራ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ ኢያሳ፥ “ሀቼ ታን ግብጼቱዋ ቦርያ ህንተፐ ድጋድ” ያጌዳ። ሄ ሳኣ ሱንይ ሀቼ ጋካናዉ ገልጋላ ጌተቴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay Iyyaasa, «Hachche taani Gibs'etuwaa boriyaa hintteppe diggaad» yaageedda. He sa'aa suntsay hachche gakkanaw Gelggala geetettee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Iyaasos, «Hach tani Gibxeta bore inttefe genderisa diggadis» gides; histtiin he sohoza sunththay hach gakkanaas Gelgela geetettees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢያሶስ፥ «ሃች ታኒ ጊብጼታ ቦሬ ኢንቴፌ ጌንዴሪሳ ዲጋዲስ» ጊዴስ፤ ሂስቲን ሄ ሶሆዛ ሱንይ ሃች ጋካናስ ጌልጌላ ጌቴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ እያሱኮ፥ “ሀች ታኒ ግብፀታ ቦርያ ህንተፈ ድጋስ” ያግስ። ሄሳ ግሾ፥ ሄ በሳ ሱንይ ሀች ጋካናዉ ጋልጋላ ጌተትድ ፄገቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Iyyasuko, “Hachi taani Gibxeta boriya hintefe diggas” yaagis. Hessa gisho, he bessaa sunthay hachi gakanaw Galgala geetetidi xeegetees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም እግዚአብሔር ኢያሱን፣ “እነሆ፤ ዛሬ የግብፅን ነውር ከእናንተ ላይ አንከባልያለሁ” አለው፤ ከዚህም የተነሣ የዚያ ቦታ ስም እስከ ዛሬ ድረስ ጌልገላ ተባለ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ኢያሱን፦ “እነሆ፥ ዛሬ እኔ ከእናንተ ላይ የግብጽን ነውር አስወግጄላችኋለሁ” አለው። ያም ቦታ እስከ ዛሬ ድረስ ጌልጌላ ተብሎ ይጠራል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንኢያሱ፥ “ሎሚ ነቲ ናይ ግብፂ ነውሪ ኻባኻትኩም ኣወገድክዎ” በሎ። ስም እታ ቦታ እቲኣ ኸዓ ኽሳዕ ሎሚ ጌልገላ ይበሃል ኣሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንእያሱ፡ ሎሚ ነቲ ናይ ግብጺ ነውሪ ኻባኻትኩም ኣንካራሮኽዎ፡ በሎ። ስም እታ ቦታ እቲኣ ኸአ ክሳዕ እዛ መዓልቲ እዚኣ ጊልጋል ይብሀል አሎ። |