Joshua 5:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል ድምጺ እግዚኣብሄር ስለ ዘይሰምዑ፡ ኵሎም እቶም ካብ ግብጺ ዝወጹ ተዋጋእቲ ክሳዕ ዚጠፍኡ፡ ኣርብዓ ዓመት ኣብ በረኻ ተጓዒዞም። እግዚኣብሄር ከም ዘይፈትዎ ዝመሓለሎም። እግዚኣብሄር ንዓና ክህበና ኢሉ ማሕላ ንኣቦታቶም ዝተመባጽዓሎም ምድሪ፡ ጸባን መዓርን ዝመልአት ምድሪ ኣርእይዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ወተትና ማር የምታፈስሰውን ምድር ለእኛ ይሰጠን ዘንድ ለአባቶቻችን የማለላቸውን ምድር እንደማያሳያቸው የማለባቸውን፥ ከግብፅ የወጡ የእግዚአብሔርንም ቃል ያልሰሙ፥ እነዚያ ተዋጊዎች ሁሉ እስኪጠፉ ድረስ የእስራኤል ልጆች አርባ ዓመት በመድበራ ምድረ በዳ ይዞሩ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ወተትና ማር የምታፈስሰውን ምድር ለእኛ ይሰጠን ዘንድ ለአባቶቻቸው የማለላቸውን ምድር እንዳያሳያቸው የማለላቸው፥ ከግብፅ የወጡ የእግዚአብሔርንም ቃል ያልሰሙ፥ እነዚያ ሰልፈኞች ሁሉ እስኪጠፉ ድረስ የእስራኤል ልጆች አርባ ዓመት በምድረ በዳ ይሄዱ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ወተትና ማር የምታፈስሰውን ምድር ለእኛ እንዲሰጠን ለአባቶቻቸው የማለላቸውን ምድር እንዳያሳያቸው የማለላቸው፥ የጌታንም ቃል ያልሰሙ፥ ሕዝብ ሁሉ፥ ከግብጽ የወጡ ተዋጊዎች ሁሉ እስኪጠፉ ድረስ የእስራኤል ልጆች አርባ ዓመት በምድረ በዳ ይሄዱ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳይ ጾሳዉ አዛዘተናን እጼዳ ድራዉ፥ ግብጼፐ ከስያ ዎደ ላይይ ኦላዉ ጋኬዳ አቱማ አሳይ ኡባይ ሀይቂደ ዉራና ጋካናዉ ዎራን ኦይታሙ ላይ ዩዬዳ። ሄዌነ፥ ጾሳይ ኡንቱንታ፥ “ኤሳይነ ማይ ጎግያ አራዳ ጋድያ፥ ታን ካሰ ህንተንቱ ማይዛ አዋቶ እማና ጌዳ ሄ ጋድያ ህንተንቱ በእክታ” ጌዳ ቃላይ ፖለታናዳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa Asay S'oossaw azazettenan is's'eedda diraw, Gibs'eppe kesiyaa wode laytsay olaw gakkeedda attuma Asay ubbay hayk'k'iidde wurana gakkanaw woran oytamu laytsaa yuuyyeedda. Hewenne, S'oossay unttuntta, «Eessaynne maatsay goggiyaa aradda gadiyaa, taani kase hinttenttu mayza aawaatoo immana geedda he gadiyaa hinttenttu be'ikkita» geedda k'aalay polettanaadaana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele kawoteththay GODAAS azazettontta ixxida gishshas Gibxeppe keziza wode layththay olas gakkida attuma asay wuri hayqqidi wurana gakkanaas bazzon 40 layth yuuyides; hessan GODAY isttas, «Eessinne maaththi goggiza aradda biitta tani kase intte aawatas immana gida he biittaa intte beyekketa» gida qaalay polettanaassa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ካዎቴይ ጎዳስ ኣዛዜቶንታ ኢጺዳ ጊሻስ ጊብጼፔ ኬዚዛ ዎዴ ላይይ ኦላስ ጋኪዳ ኣቱማ ኣሳይ ዉሪ ሃይቂዲ ዉራና ጋካናስ ባዞን 40 ላይ ዩዪዴስ፤ ሄሳን ጎዳይ ኢስታስ፥ «ኤሲኔ ማ ጎጊዛ ኣራዳ ቢታ ታኒ ካሴ ኢንቴ ኣዋታስ ኢማና ጊዳ ሄ ቢታ ኢንቴ ቤዬኬታ» ጊዳ ቃላይ ፖሌታናሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግብፀፈ ከይያ ዎደ ላይ ኦላስ ጋክዳ አደ አሳ ኡባይ ጎዳስ ኪተቶና እፅዳ ግሾ፥ ኤንቲ ሀይቅድ ዉራና ጋካናስ እስራኤለት መላ ቢታን ኦይታሙ ላይ ዩይዶሶና። ጎዳይ፥ ኑስ እማና ግድ ኤንታ ማይዛታስ ጫቅዳ ኤስነ ማ ጎግያ አራዳ ቢታ ሀይቅዳ ኤንታ ናይት ላቶና መላ ካሰ ጫቅስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gibxefe keyiya wode laythi olas gakida adde asa ubbay Godaas kiitetonna ixida gisho, enti hayqidi wurana gakanaw Isra7eeleti mela biittan oytamu laythi yuuyidosona. Goday, nuus immana gidi enta mayzatas caaqida eessinne maathi goggiya aradda biittaa hayqida enta nayti laattonna mela kase caaqis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ግብፅን ለቀው በወጡ ጊዜ መሣሪያ ለመያዝ የደረሱ ወንዶች ሁሉ ለእግዚአብሔር ስላልታዘዙ፣ እነርሱ ሞተው እስኪያልቁ ድረስ፣ እስራኤላውያን በምድረ በዳ አርባ ዓመት ይንከራተቱ ነበር። እግዚአብሔር ለእኛ ይሰጠን ዘንድ ለአባቶቻቸው ቃል የገባላቸውን ያችን ማርና ወተት የምታፈስስ ምድር እንደማያዩአት ምሏልና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከግብጽ ምድር የወጡት ለወታደርነት ብቃት የነበራቸው ወንዶች የእግዚአብሔርን ቃል ባለመስማታቸው ሁሉም እስኪያልቁ ድረስ እስራኤላውያን በበረሓ ለአርባ ዓመት ተጓዙ። ለልጅ ልጆቻቸው ሊሰጥ ለቀድሞ አባቶቻቸው ቃል ገብቶ የነበረውን በማርና በወተት የበለጸገውን ምድር በምድረ በዳ ያለቁት ልጆቻቸው እንደማያዩት አረጋግጦ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ እስራኤል፥ ንቓል እግዚኣብሄር ስለ ዘይሰምዕዎ፥ እቶም ካብ ግብፂ ዝወፁ ተዋጋእቲ ሰብኡት ብሞት ክሳዕ ዝሃልቁ፥ ኣርብዓ ዓመት ኣብ በረኻ ተጕዓዙ። እግዚኣብሄር ድማ እታ ነቦታቶም ዝመሓለሎም ፀባን መዓርን እተውሕዝ፥ ከየርእዮም መሓለ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ እስራኤል፡ ኩሉ እቲ ህዝቢ፡ እቶም ካብ ግብጺ ዝወጹ ተዋጋእቲ ሰብኡት፡ ንቓል እግዚኣብሄር ስለ ዘይሰምዕዎ፡ ክሳዕ ዚውጽኡ፡ ኣርብዓ ዓመት ኣብ በረኻ ተጓዕዙ። እግዚኣብሄር ድማ እታ ንኣና ኺህበና ነቦታቶም ዝመሓለሎም ምድሪ፡ ጸባን መዓርን እተውሕዝ ምድሪ፡ ከየርእዮም መሐለ። |