Joshua 5:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በታ ጊዜ እቲኣ፡ እግዚኣብሄር ንእያሱ፡ ንርእስኻ በሊሕ ካራታት ሰሪሕካ ንደቂ እስራኤል ንኻልኣይ ግዜ ግዝሮም፡ በሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያን ጊዜም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ኢያ​ሱን፥ “ከሻፎ ድን​ጋይ የባ​ል​ጩት መቍ​ረጫ ሠር​ተህ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ዳግ​መኛ ግረ​ዛ​ቸው” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያን ጊዜም እግዚአብሔር ኢያሱን። የባልጩት መቍረጫ ሠርተህ የእስራኤልን ልጆች ሁለተኛ ጊዜ ግረዛቸው አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያን ጊዜም ጌታ ኢያሱን፦ “የባልጩት መቁረጫ ሠርተህ የእስራኤልን ልጆች ሁለተኛ ጊዜ ግረዛቸው” አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ ጾሳይ ኢያሳ፥ “ሳልያ ጌተትያ ሹቻፐ ቃራ ማቅላ ጊግሳደ፥ እስራኤልያ አቱማ አሳ በንዋንቱዋዳን ሀእካ ቃጻራ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode S'oossay Iyyaasa, «Saliyaa geetettiyaa shuchchaappe k'ara mak'ilaa giigissaade, Israa'eeliyaa attuma asaa beniwanttuwaadan ha"ikka k'as's'araa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode GODAY Iyaasos, «Salo shuchcha qara ekkada qaxxarettontta Isra7eele attuma asaa nam7anththo qaxxara» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ጎዳይ ኢያሶስ፥ «ሳሎ ሹቻ ቃራ ኤካዳ ቃጻሬቶንታ ኢስራኤሌ ኣቱማ ኣሳ ናምኣን ቃጻራ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ጎዳይ እያሱኮ፥ “ሳሎ ሹቹ ቃራያዳ እስራኤለ አደ አሳ ናምአን ቃፃራ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode Goday Iyyasuko, “Salo shuchu qarayada Isra7eele adde asaa nam7antho qaxara” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር ኢያሱን፣ “የባልጩት መቍረጫ አዘጋጅተህ፣ ያልተገረዙትን እስራኤላውያንን ለሁለተኛ ጊዜ ግረዛቸው” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር ኢያሱን “ከባልጩት የተሠራ መቊረጫ አዘጋጅተህ እስራኤላውያንን እንደገና ግረዛቸው” አለው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በታ ጊዜ እቲኣ እግዚኣብሄር ንኢያሱ “በሊሕ ፅንፅልሒት ጌርካ፥ ንደቂ እስራኤል ንኻልኣይ ጊዜ ግረዞም” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 በታ ጊዜ እቲኣ እግዚኣብሄር ንእያሱ፡ በሊሕ ጽልጽለ ጌርካ፡ ከም ብሓድሽ ንደቂ እስራኤል ካልኣይ ሳዕ ግዘሮም በሎ።