Joshua 4:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቅኹም ኣብ መጻኢ ንኣቦታቶም ምስ ሓተቱ፡ እዚ ኣእማን እዚ እንታይ ማለትካ እዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚ​ህም ምል​ክት ይሆ​ኑ​ላ​ች​ኋል፤ ልጅህ ነገ፦ ‘እነ​ዚህ ድን​ጋ​ዮች ምን​ድን ናቸው?’ ብሎ በጠ​የ​ቀህ ጊዜ፥ ልጅ​ህን እን​ዲህ ትለ​ዋ​ለህ፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህም በመካከላችሁ ምልክት ይሆናል፤ ልጆቻችሁም በሚመጣው ዘመን። የእነዚህ ድንጋዮች ነገር ምንድር ነው? ብለው ሲጠይቁአችሁ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህም በመካከላችሁ ምልክት ይሆናል፤ ልጆቻችሁም በሚመጣው ዘመን፦ ‘ለእናንተ እነዚህ ድንጋዮች የሚሰጡት ትርጒም ምንድነው?’ ብለው ሲጠይቁአችሁ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ ሹቻቱ ጾሳይ ሀቼ ኦዳዋ ህንተንታ ሀሳይስያ ማላታ ግድኖ። ዎደፐ ህንተንቱ ናናይ ህንተንታ፥ ‘ሀ ሹቻቱ አይባቤ?’ ያጊደ ኦችያ ዎደ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha shuchchatuu S'oossay hachche ootseeddawaa hinttentta hassayissiyaa malaataa gidino. Wodeppe hinttenttu naanay hinttentta, ‹Ha shuchchatuu ayibabee?› yaagiide oochchiyaa wode,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha shuchchati GODAY hach ooththidayssa inttena hassa7issiza malata gidana; wodeppe intte nayti inttena, ‹Ha shuchchati aazee?› giidi oychchiza wode,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃ ሹቻቲ ጎዳይ ሃች ኦዳይሳ ኢንቴና ሃሳኢሲዛ ማላታ ጊዳና፤ ዎዴፔ ኢንቴ ናይቲ ኢንቴና፥ ‹ሃ ሹቻቲ ኣዜ?› ጊዲ ኦይቺዛ ዎዴ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ ሹቻት፥ ጎዳይ ሀች ኦዳባ ህንተና ቆፍስያ ማላታ ግዳና። ዎንቶ ህንተ ናይት፥ ‘ሀ ሹቻት አይብሴ?’ ያግድ ኦይችያ ዎደ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha shuchati, Goday hachi oothidaba hintena qofisiya malaata gidana. Wonto hinte nayti, ‘Ha shuchati aybisee?’ yaagidi oychiya wode,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህም በመካከላችሁ ምልክት እንዲሆናችሁ ነው። ወደ ፊት ልጆቻችሁ፣ ‘እነዚህ ድንጋዮች ምንድን ናቸው?’ ብለው ቢጠይቋችሁ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህም ድንጋዮች እግዚአብሔር ያደረገውን ነገር ሁሉ ለእስራኤል ሕዝብ የሚያስታውሱ መታሰቢያዎች ይሆናሉ፤ በሚመጡትም ዘመናት ልጆቻችሁ ‘እነዚህ ድንጋዮች ምንድናቸው?’ ብለው በሚጠይቁአችሁ ጊዜ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዙይ ኣብ ማእኸልኩም ንምልክት ክኸውን እዩ፤ ደቅኹም ብዝመፅእ ጊዜ ‘ናይዝ ኣእማን እዙይ ነገር እንታይ እዩ?’ ኢሎም እንትጥይቑኹም፥
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ኣብ ማእከልኩም ንምልክት ኪኸውን እዩ፡ ደቅኹም ብዚመጽእ ጊዜ፡ እዚ ኣእማን እዚ ንምንታይ እዩ፡ ኢሎም ምስ ዚጥይቕኹም፡