Joshua 4:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እያሱ ድማ፡ ኣብ ቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ናብ ማእከል ዮርዳኖስ ሰጊርኩም፡ ነፍሲ ወከፍኩም ከከም ብዝሒ ነገድ ደቂ እስራኤል፡ ኣብ መንኵቡ እምኒ ውሰዱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢያ​ሱም አላ​ቸው፥ “በእ​ኔና በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ወደ ዮር​ዳ​ኖስ መካ​ከል ዕለፉ፤ እያ​ን​ዳ​ንዱ ሰው በዐ​ሥራ ሁለቱ ነገደ እስ​ራ​ኤል ቍጥር በት​ከ​ሻው ላይ አንድ አንድ ድን​ጋይ ከዚያ ይሸ​ከም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢያሱም አላቸው። በአምላካችሁ በእግዚአብሔር ታቦት ፊት ወደ ዮርዳኖስ መካከል እለፉ፤ ከእናንተም ሰው ሁሉ በእስራኤል ልጆች ነገድ ቍጥር በጫንቃው ላይ አንድ አንድ ድንጋይ ከዚያ ይሸከም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢያሱም እንዲህ አላቸው፦ “በአምላካችሁ በጌታ ታቦት ፊት በዮርዳኖስ መካከል እለፉ፤ ከእናንተም ሰው ሁሉ በእስራኤል ልጆች ነገድ ቍጥር በትከሻው ላይ አንድ አንድ ድንጋይ ከዚያ ይሸከም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንታ፥ “ጾሳ ህንተንቱ ጾሳ ቃላ ጫቁዋ ታቦታይ ደእያ ሳኣ ጉየ ዮርዳኖሳ ሻፋ ገሊደ እስራኤልያ ዛራቱዋ ፓይዱዋን፥ ኡባይካ እት እት ሹቻ ህንተንቱ ሀሽያን ቶክተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttuntta, «S'oossaa hinttenttu S'oossaa K'aalaa c'aak'uwa Taabootay de'iyaa sa'aa guyye Yorddaanoosa Shaafaa geliide Israa'eeliyaa zaratuwaa payduwaan, ubbaykka itti itti shuchchaa hinttenttu hashiyaan tookkite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtidi isttas, «GODAA intte Xoossaa Caaqo Qaalaa Taabotay dizasoho Yordaanoose shaafaa gelite; Isra7eele qommota qoodan wurikka issi issi shuch intte hashen hashen tookkite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲዲ ኢስታስ፥ «ጎዳ ኢንቴ ጾሳ ጫቆ ቃላ ታቦታይ ዲዛሶሆ ዮርዳኖሴ ሻፋ ጌሊቴ፤ ኢስራኤሌ ቆሞታ ቆዳን ዉሪካ ኢሲ ኢሲ ሹች ኢንቴ ሃሼን ሃሼን ቶኪቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታኮ፥ “ጎዳ ህንተ ፆሳ ጫቆ ታቦተይ ደእያ በሳ ጉየ ዮርዳኖሰ ሻፋ ገልድ፥ እስ እስ እስራኤለ ዘረታ ታይቦን ኡባይ እስ እስ ሹች ህንተ ሀሸን ቶክተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Entako, “Godaa hinte Xoossaa caaqo taabotey de7iya bessa guye Yordaanose shaafa gelidi, issi issi Isra7eele zerethata taybon ubbay issi issi shuchi hinte hashen tookite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲህም አላቸው፤ “ከአምላካችሁ ከእግዚአብሔር ታቦት ፊት ቀድማችሁ ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ መካከል ዕለፉ፤ እያንዳንዳችሁም በእስራኤል ነገድ ቍጥር አንዳንድ ድንጋይ በትከሻችሁ ተሸከሙ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “በአምላካችሁ በእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት ፊት ቀድማችሁ ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ ውረዱ፤ በእያንዳንዱ የእስራኤል ነገድ ስም፥ እያንዳንዳችሁ አንዳንድ ድንጋይ በማንሣት በትከሻችሁ ተሸከሙ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢያሱውን በሎም፦ “ቀቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ናብ ማእኸል ዮርዳኖስ ሕለፉ፤ ብቝፅሪ ነገድ እስራኤል ከዓ፥ ሓድሓደ እምኒ ኣብ ማእገሩ ይሸከም።
Amharic Tigrinya 2011 እያሱ ድማ በሎም፡ ቀቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ናብ ማእከል ዮርድኖስ ሕለፉ፡ ነፍሲ ወከፍኩም ከአ፡ ብቑጽሪ ነገድ ደቂ እስራኤል፡ ሓሓንቲ እምኒ ኣብ መመንኮብኩም ኣልዕሉ።