Joshua 24:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ባላቅ ወዲ ጺፖር ንጉስ ሞኣብ ተንሲኡ ምስ እስራኤል ተዋግአ፡ ንበላዓም ወዲ ቤኦር ድማ ክረግመካ ልኢኹ ጸውዖ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሞዓብም ንጉሥ የሴፎር ልጅ ባላቅ ተነሥቶ ከእስራኤል ጋር ተዋጋ፤ እንዲረግማችሁም የቢዖርን ልጅ በለዓምን ልኮ አስጠራው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሞዓብም ንጉሥ የሴፎር ልጅ ባላቅ ተነሥቶ ከእስራኤል ጋር ተዋጋ፤ እንዲረግማችሁም የቢዖርን ልጅ በለዓምን ልኮ አስጠራው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሞዓብም ንጉሥ የሴፎር ልጅ ባላቅ ተነሥቶ ከእስራኤል ጋር ተዋጋ፤ እንዲረግማችሁም የቢዖርን ልጅ በለዓምን ልኮ አስጠራው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን ጽፖራ ናአይ ባላቅ፥ ሞኣበ ጋድያ ካቲ ደንዲደ፥ እስራኤላቱዋና ኦለቴዳ። ባኦራ ናአይ ባላም ህንተንታ ሸቃናዳን፥ ኪቲደ ጼስሴዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan S'ippoora na'ay Baalaak'i, Moo'aabe gadiyaa kaatii denddiide, Israa'eelatuwaana oletteedda. Ba'oora na'ay Balaami hinttentta shek'k'anaadan, kiittiide s'eesisseedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Mo7aabe biitta kawo Xipoora naa Balaaqey Isra7eele olanaas dendides; inttena yiidi doqqana mala Bi7oore naa Balaames kiita yeddides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ሞኣቤ ቢታ ካዎ ጺፖራ ና ባላቄይ ኢስራኤሌ ኦላናስ ዴንዲዴስ፤ ኢንቴና ዪዲ ዶቃና ማላ ቢኦሬ ና ባላሜስ ኪታ ዬዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ሞአበ ቢታ ካዎይ፥ ስፎራ ናአይ ባላቅ፥ ደንድድ፥ እስራኤለታራ ኦለትስ። እ ህንተና ባዳና መላ ብኦራ ናኣ፥ ባላማ ፄግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Moo7abe biitta kawoy, Sifoora na7ay Balaaqi, dendidi, Isra7eeletara oletis. I hintena baaddana mela Bi7oora na7aa, Balaama xeegis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሞዓብ ንጉሥ የሴፎር ልጅ ባላቅ፣ እስራኤልን ለመውጋት ተነሣ፣ እናንተንም መጥቶ ይረግማችሁ ዘንድ ወደ ቢዖር ልጅ ወደ በለዓም መልእክተኛ ላከ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ የሞአብ ንጉሥ የነበረው የጲፖር ልጅ ባላቅ ሊወጋችሁ በእናንተ ላይ ተነሣሣ፤ እናንተንም ይረግምለት ዘንድ በለዓም ተብሎ ወደሚጠራው ወደ ቢዖር ልጅ መልእክት ላከ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ድማ ባላቅ ወዲ ሴፎር፥ ንጉስ ሞኣብ፥ ተሲኡ ንእስራኤል ተዋግኦም፤ ንበለዓም ወዲ ቢዖር ድማ፥ ምእንቲ ኽረግመኩም ልኢኹ ፀውዖ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ድማ ባላቅ ወዲ ጺጶር ንጉስ ሞኣብ፡ ተንሲኡ ንእስራኤል ተዋግኦም፡ ንበለዓም ወጺ ጴዖር ድማ፡ ምእንቲ ኺረግመኩም ልኢኹ ጸውዖ። |