Joshua 24:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንይስሃቅ ያእቆብን ንኤሳውን ድማ ሂበዮም። ንኤሳው ድማ ከረን ሰዒር ክወርሶ ሃብክዎ፤ ያእቆብን ደቁን ግና ናብ ግብጺ ወረዱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለይስሐቅም ያዕቆብንና ዔሳውን ሰጠሁት፤ ለዔሳውም የሴይርን ተራራ ርስት አድርጌ ሰጠሁት፤ የያዕቆብም ልጆች ወደ ግብፅ ወረዱ፤ በዚያም ታላቅ ሕዝብ ሆኑ፤ በዙም፤ በረቱም፤ ግብፃውያንም መከራ አጸኑባቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለይስሐቅም ያዕቆብንና ዔሳውን ሰጠሁት፤ ለዔሳውም የሴይርን ተራራ ርስት አድርጌ ሰጠሁት፤ ያዕቆብም ልጆቹም ወደ ግብፅ ወረዱ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለይስሐቅም ያዕቆብንና ዔሳውን ሰጠሁት፤ ለዔሳውም የሴይርን ተራራ ርስት አድርጌ ሰጠሁት፤ ያዕቆብም ልጆቹም ወደ ግብጽ ወረዱ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ይሳቃዉካ ያቆባነ ኤሳ እማድ። ኤሳዉ ኤዶማ ገዝያ ላታናዳን እማድ፤ ሽን ያቆብነ አ ናናይ ዱገ ግብጼ ቤድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yisaak'awukka Yaak'oobanne Eesaa immaad. Eesaw Eedooma gezziyaa laattanaadan immaad; shin Yaak'oobinne Aa naanay duge Gibs'e beeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yisaaqaska Yaaqoobenne Eesawe immadis. Eesawes gezzetiza Seyre biitta xinxxo histta immadis; Yaaqoobeynne iza nayti gidikko duge Gibxe bida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዪሳቃስካ ያቆቤኔ ኤሳዌ ኢማዲስ። ኤሳዌስ ጌዜቲዛ ሴይሬ ቢታ ጺንጾ ሂስታ ኢማዲስ፤ ያቆቤይኔ ኢዛ ናይቲ ጊዲኮ ዱጌ ጊብጼ ቢዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ይሳቃስ ያይቆባነ ኤሳዌ እማስ። ኤሳዌ፥ ደረይ ዳርያ ሳይረ ቢታ ላትሳስ፥ ሽን ያይቆብነ እያ ናይት ግብፀ ብዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yisaaqas Yayqoobanne Eesawe immas. Derey dariya Sayre biitta Eesawe laatisas, shin Yayqoobinne iya nayti Gibxe bidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለይስሐቅ ያዕቆብንና ዔሳውን ሰጠሁት፤ ለዔሳውም ኰረብታማውን የሴይርን ምድር ርስት አድርጌ ሰጠሁት፤ ያዕቆብና ልጆቹ ግን ወደ ግብፅ ወረዱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለይስሐቅም ያዕቆብንና ዔሳውን ሰጠሁ፤ ለዔሳውም የኤዶምን ኮረብታማ አገር ርስት አድርጌ ሰጠሁት፤ ነገር ግን ያዕቆብና ልጆቹ ወደ ግብጽ ወረዱ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንይስሓቅ ድማ ያእቆብን ኤሳውን ሃብኩዎ። ንኤሳው ከዓ ዀረብታታት ኤዶምያስ ክወርስ ሃብኩዎ። ያእቆብን ደቁን ድማ ናብ ግብፂ ወረዱ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ይስሃቅ ድማ ያእቆብን ኤስዋን ሀብክዎ። ንኤሳው ከአ ከረን ስዔር ኪርትስያ ሀብክዎ። ንያእቆብን ንደቁን ድማ ናብ ግብጺ ወረዱ። |