Joshua 24:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብድሕሪ እዚ፡ እያሱ ወዲ ኑን፡ ባርያ እግዚኣብሄር ወዲ ሚእትን ዓሰርተን ዓመት ከሎ ሞተ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ፤ ከዚህ ነገር በኋላ የእግዚአብሔር አገልጋይ የነዌ ልጅ ኢያሱ ዕድሜው መቶ ዐሥር ዓመት ሲሆነው ሞተ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ሆነ፤ ከዚህ ነገር በኋላ የእግዚአብሔር ባሪያ የነዌ ልጅ ኢያሱ ዕድሜው መቶ አሥር ዓመት ሲሆነው ሞተ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም ሆነ፤ ከዚህ ነገር በኋላ የጌታ ባርያ የነዌ ልጅ ኢያሱ ዕድሜው መቶ ዐሥር ዓመት ሲሆነው ሞተ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን መና ጎዳ ቆማይ፥ ነዌ ናአ ኢያሱ፥ ላይይ ጼታነ ታሙዋ ግድና ሀይቄዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan Med'ina Godaa k'oomay, Neewe na'aa Iyyaasu, laytsay s'eetanne tammuwaa gidina hayk'k'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye GODAA aylle, Nawe naa Iyaasos layththay 110 gidiin hayqqides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ጎዳ ኣይሌ፥ ናዌ ና ኢያሶስ ላይይ 110 ጊዲን ሃይቂዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳ አይለይ፥ ናወ ናኣ እያሱይ ፄታነ ታሙ ላይን ሀይቅስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaa aylley, Nawe na7aa Iyyasuy xeetanne tammu laythan hayqis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ባሪያ የነዌ ልጅ ኢያሱ በመቶ ዐሥር ዓመቱ ሞተ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ የእግዚአብሔር አገልጋይ የነዌ ልጅ ኢያሱ በአንድ መቶ ዐሥር ዓመት ዕድሜው ሞተ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪ እዝ ነገር እዙይ ከዓ፥ ባርያ እግዚኣብሄር፥ ኢያሱ ወዲ ነዌ፥ ወዲ ሚእትን ዓሰርተን ዓመት ምስ ኮነ ሞተ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕርዚ ነገር እዚ ኸአ ኮነ፡ እያሱ ወዲ ነዌ፡ ባርያ እግዚኣብሄር፡ ወዲ ሚእትን ዓሰርተን ዓመት ምስ ኮነ ሞተ። |