Joshua 24:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ ኸኣ፡ ነቶም ኣብ ማእከልኩም ዘለዉ ጓኖት ኣማልኽቲ ርሓቑ፡ ልብኹም ድማ ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ኣቕንዑ ይብል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም፥ “አሁን እንግዲህ በእናንተ ዘንድ ያሉትን ሌሎች አማልክት አርቁ፤ ልባችሁንም ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር አቅኑ” አላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም። አሁን እንግዲህ በመካከላችሁ ያሉትን እንግዶች አማልክት አርቁ፥ ልባችሁንም ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር አዘንብሉ አላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም እንዲህ አላቸው፦ “አሁን እንግዲህ በመካከላችሁ ያሉትን እንግዶች አማልክት አርቁ፥ ልባችሁንም ወደ እስራኤል አምላክ ወደ ጌታ አዘንብሉ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኢያሱ፥ “ያቶፐ፥ ህንተንቱ ግዱዋን ደእያ አላጋ ጾሳቱዋ ድግተ፤ ህንተንቱ ዎዛና መና ጎዳኮ፥ እስራኤልያ ጾሳኮ ዛርተ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyyaasu, «Yaatooppe, hinttenttu gidduwaan de'iyaa allaga s'oossatuwaa diggite; hinttenttu wozanaa Med'ina Godaakko, Israa'eeliyaa S'oossaakko zaarite» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyaasoy, «Histtiko, intte giddon diza allaga xoossata diggite; intte wozinaa GODAA Isra7eele Xoossaako zaarite» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢያሶይ፥ «ሂስቲኮ፥ ኢንቴ ጊዶን ዲዛ ኣላጋ ጾሳታ ዲጊቴ፤ ኢንቴ ዎዚና ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳኮ ዛሪቴ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እያሱይ ዛሪድ፥ “ህንተ ግዶን ደእያ ኤቃ ፆሳታ ድግተ፤ ህንተ ዎዛና ጎዳኮ፥ እስራኤለ ፆሳኮ ዛርተ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyyasuy zaaridi, “Hinte giddon de7iya eeqa xoossata diggite; hinte wozanaa Godaako, Isra7eele Xoossaako zaarite” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢያሱም፣ “እንግዲህ በመካከላችሁ ያሉትን ባዕዳን አማልክት አስወግዱ፤ ልባችሁንም ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር መልሱ” አላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርሱም “እንግዲያውስ በመካከላችሁ የሚገኙትን ባዕዳን አማልክት አስወግዱ፤ ልባችሁንም ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር አድርጉ” አላቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እምበኣር ሕዝስ ነቶም ኣብ ማእኸልኩም ዘለዉ ባዕዳን ኣማልኽቲ ኣወግድዎም እሞ ልብኹም ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ኣቢልኩም ኣቕንዑ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | እምበአር ሕጅስ ነቶም ኣብ ማእከልኩም ዘለው ጓኖት ኣማልኽቲ ኣግልስዎም እሞ ልብኹም ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ኣቢልኩም ኣቕንዑ። |