Joshua 24:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እያሱ ድማ ንብዘሎ ህዝቢ በሎ፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል፦ ኣቦታትኩም ብጥንቲ ኣብ ስግር ማይ ኣይሂ ይነብሩ ነበሩ፣ ታራ ኣቦ ኣብርሃምን ኣቦ ናሆርን እዩ። ንኻልኦት ኣማልኽቲ ድማ የገልግሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢያ​ሱም ለሕ​ዝቡ ሁሉ እን​ዲህ አለ፥ “የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ‘አባ​ቶ​ቻ​ችሁ፥ የአ​ብ​ር​ሃ​ምና የና​ኮር አባት ታራ፥ አስ​ቀ​ድ​መው በወ​ንዝ ማዶ ተቀ​መጡ፤ ሌሎ​ች​ንም አማ​ል​ክት አመ​ለኩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢያሱም ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ አለ። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። አባቶቻችሁ፥ የአብርሃምና የናኮር አባት ታራ፥ አስቀድመው በወንዝ ማዶ ተቀመጡ፤ ሌሎችንም አማልክት አመለኩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢያሱም ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ አለ፦ “የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘አባቶቻችሁ፥ የአብርሃምና የናኮር አባት ታራ፥ አስቀድመው በወንዝ ማዶ ተቀመጡ፤ ሌሎችንም አማልክት አመለኩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢያሱ አሳዉ ኡባዉ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘በን ህንተንቱ አዎቱ ኤፍራጺሳ ሻፋፐ ሄፍንን ደኤድኖ፤ ኡንቱንቱ ሀራ ጾሳቶ ኦድኖ። ኡንቱንቱፐ እቱ አብራሃማነ ናኮራ አዉዋ ታራ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyyaasu asaw ubbaw hawaadan yaageedda; «Med'ina Goday Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; ‹Beni hinttenttu aawotuu Efiraas'iisa Shaafaappe hefintsan de'eeddino; unttunttu hara s'oossatoo ootseeddino. Unttunttuppe ittuu Abrahaamanne Naakoora aawuwaa Taara.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyaasoy deraa ubbaas, «GODAA Isra7eele Xoossay, ‹Kase intte aawati Abrahaamenne Naakoore aawa Taara gujjidi Efiraaxise shaafappe he pinththan de7ida; istti hara eeqa xoossatas goynnida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢያሶይ ዴራ ኡባስ፥ «ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ ‹ካሴ ኢንቴ ኣዋቲ ኣብራሃሜኔ ናኮሬ ኣዋ ታራ ጉጂዲ ኤፊራጺሴ ሻፋፔ ሄ ፒንን ዴኢዳ፤ ኢስቲ ሃራ ኤቃ ጾሳታስ ጎይኒዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያሱይ አሳኮ፥ “ጎዳይ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ‘በን ህንተ አዋት ኤፍራፂሳ ሻፋፐ ሄፍንን፥ ሀራ ፆሳታስ ጎይንሸ ደእዶሶና። ኤንታፈ እሶይ አብራሃመነ ናኮራ አዋ ታራ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyyasuy asaako, “Goday Isra7eele Xoossay haysada yaagees; ‘Beni hinte aawati Efraxiisa shaafape hefinthan, hara xoossatas goyinnishe de7idosona. Entafe issoy Abrahaamenne Nakoora aawa Taara.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢያሱም ሕዝቡን ሁሉ እንዲህ አላቸው፤ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘የቀድሞ አባቶቻችሁ፣ የአብርሃምንና የናኮርን አባት ታራን ጨምሮ ከብዙ ዘመን በፊት ከወንዙ ማዶ ኖሩ ፤ ሌሎችንም አማልክት አመለኩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢያሱም ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ ሲል ተናገረ፤ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፦ ‘ከብዙ ዘመናት በፊት የቀድሞ አባቶቻችሁ ከኤፍራጥስ ወንዝ ማዶ ባዕዳን አማልክትን በማምለክ ይኖሩ ነበር፤ ከነዚያም አባቶች አንዱ የአብርሃምና የናኮር አባት ታራ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቶም ህዝቢ ብምሉኦም ድማ ኸምዙይ በሎም፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ቀዳሞት ኣቦታትኩም፥ ኣቦ ኣብርሃምን ናኮርን ዝኾነ ታራ እንተይተረፈ፥ ኣብ ማዕዶ ሩባ ኤፍራጥስ ይቕመጡ ነበሩ፤ ንኻልኦት ኣማልኽቲ ድማ የገልግሉ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እያሱ ድማ ብዘሎ ህዝቢ በሎ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል፡ ካብ ጥንቲ ኣቦታትኩም ታራ ኣቦ ኣብርሃምን ኣቦ ናሆርን፡ ኣብ ክንየው ርባ ይቐመጡ ነበሩ፡ ንኻልኣት ኣማልኽቲ ድማ የገልግሉ ነበሩ።