Joshua 23:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ንዅሉ እቲ ኣብ መጽሓፍ ሕጊ ሙሴ እተጻሕፈ ኽትሕልዎን ክትገብርዎን ኣዝዩ ተባዕ ኩን፣ ካብኡ ናብ የማን ወይ ንጸጋም ከይትዘልል።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሙሴ ሕግ መጽ​ሐፍ የተ​ጻ​ፈ​ውን ሁሉ ትጠ​ብ​ቁና ታደ​ርጉ ዘንድ በጣም በርቱ፥ ከእ​ር​ሱም ወደ ቀኝም ወደ ግራም ፈቀቅ አት​በሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህም በሙሴ ሕግ መጽሐፍ የተጻፈውን ሁሉ ለመጠበቅና ለማድረግ በጣም በርቱ፥ ከእርሱም ወደ ቀኝም ወደ ግራም ፈቀቅ አትበሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህም በሙሴ ሕግ መጽሐፍ የተጻፈውን ሁሉ ለመጠበቅና ለማድረግ በጣም በርቱ፥ ከእርሱም ወደ ቀኝም ወደ ግራም ፈቀቅ አትበሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሄዋ ድራዉ፥ ሙሴ ህግያ ማጻፋን ጻፈቴዳ ኡባ ናጋናዉነ ኦናዉ ሎይ ምንተ፤ አፐ ኡሸቻ ሀድርሳ ጎፕተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hewaa diraw, Muse Higgiyaa mas'aafan s'aafetteedda ubbaa naaganawunne ootsanaw loytsi minnite; aappe ushechcha haddirssa gooppite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Minnite! Hadirsinne ushach goopite; Muse Woga Maxaafan xaafettida ubbaa naaganaassinne ooththanaas keehippe minettite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሚኒቴ! ሃዲርሲኔ ኡሻች ጎፒቴ፤ ሙሴ ዎጋ ማጻፋን ጻፌቲዳ ኡባ ናጋናሲኔ ኦናስ ኬሂፔ ሚኔቲቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሙሰ ህገ ማፃፋን ፃፈትዳ ኡባ ምንድ ናግተነ ፖልተ፤ እያፐ ኡሻች ዎይኮ ሀድርስ ጎፕተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Muse higge maxaafan xaafetida ubbaa minnidi naagitenne polite; iyape ushachi woyko haddirsi goopite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “በርቱ፤ ወደ ግራም ወደ ቀኝም ሳትሉ በሙሴ የሕግ መጽሐፍ የተጻፈውን ሁሉ ለመጠበቅና ለማድረግ እጅግ በርቱ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም በኦሪት ሕግ መጽሐፍ የተጻፉትን ትእዛዞች ሁሉ ለመጠበቅ ብርቱ ጥንቃቄ አድርጉ፤ ከእነርሱም ወደ ቀኝ ወይም ወደ ግራ ፈቀቅ አትበሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ነቲ ዅሉ ኣብ መፅሓፍ ሕጊ ሙሴ ዝተፅሓፈ ኽትሕልውዎን ክትገብርዎን፥ ካብኡ ኸዓ ንየማን ኮነ ንፀጋም ከይትብሉ፥ ፅንዑ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ኣብ መጽሓፍ ሕጊ ሙሴ እተጻሕፈ ኹሉ ኽትሕልውዎን ክትገብርዎን፡ ካብኡ ኸአ ንየማን ኮነ ንጸጋም ከይትዘብሉስ፡ ኣዚኹም ጽንዑ።